Low ur expectations የምላቹ ለናንተው አስቤ ነው ወገን ይሄ ማለት price አሪፍ አይሆንም ማለት አይደለም እንድታገናዝቡ ነው! እናም እኔም ሰርችያለው ግን ሲመጡ👇
Paws ከ TON ያጣላቸው ነገር ውሸት ነው 🤷♂
ከDOGS እና NOTCOIN Partner's ነን ብለው መጡ ለምን? ትልቅ project መዋሸት አያስፈልገውም! CZ ምን ብሎ ነበር listing ላይ ሳይሆን projectቹ ላይ ስሩ!😅
Anyhow የPaws founders Western ናቸው ብዙ ብር ይኖራቿል እነ Sasha Russian ይመስለኛል አጭበረበሩ ልንላቸው or እንደነሱ ብር ላይኖራቸው ይችላል ግን ሌላ ችግር ደግሞ👇🙂
ከግዜ በኋላ ደግሞ አዲስ partners ብለው Jupiter, phantom, blum....... አመጡ ከነዚ partner's mention ያረገው blum ብቻ ነው Jupiter እስካሁን ስለ #paws አውርቶ አያቅም phantomን ጨምሮ🙂
ከተሳሳትኩ comment ላይ አርሙኝ😐
#የኔ_ሃሳብ
@Cryptos_combo@Cryptos_combo