Snapshot ምንድነው?
snapshot ማለት በአጭሩ አንድ project ላይ የሰበሰባችሁትን coins ወደ token የመቀየር ሂደት ነዉ :
- Snapshot አንድ Airdrop ሊያልቅ ሲል የሚወሰድ ነው ይህም ዋሌታችሁን በማየት Eligible መሆናችሁን እና ከሰራችሁት Point ስንት ቶከን እንደምታገኙ የሚያሳውቁበት ጊዜ ነው
- ስለዚህ Snapshot ልክ እንዳለቀ ሲያሳውቁ ወደ ቦቱ በመግባት Eligible መሆናችሁን እና ስንት ቶከን እንደሚሰጣችሁ የሚያሳያችሁ ይሆናል
ስለዚህ ይህ ቃል እንዳይጠፋባችሁ
snapshot ማለት በአጭሩ አንድ project ላይ የሰበሰባችሁትን coins ወደ token የመቀየር ሂደት ነዉ :
The Process:
1. Timing : መጀመሪያ የairdropፑ አዘጋጆች snapshot'ቱ የሚወስድበትን ጊዜና, መቼ የሚለውን ይመርጣሉ
2. Eligiblity criteria: የተጠቃሚዉን balance እና wallet address በመመልከት ይህ ተጠቃሚ የኤርድሮፑን criteria ያሟላል አያሟላም የሚለዉን ያጣራል
ለምሳሌ : ምን ያህል token አለዉ, ምን ያህል activities አጠናቋል , community' ቸዉ join አድርጓል አላደረገም የሚሉትን አጣርቶ ይወስናል....
3. Allocation Calculation: የኤርድሮፑ ባለቤቶች ምን ያህል coins ወደ ምን ያህል token መቀየር አለበት የሚለዉን ይወስናሉ
ለምሳሌ: አንድ user 100.000 coins ካለዉ እነሱ 3 ዜሮዎችን ማስወገድ ከፈለጉ ያገኛችሁትን coin በ0.001 ያበዙታል ማለት ነዉ so 100 token ታገኛላችሁ ማለት ነዉ
4. distribution : ይህን ሁሉ ነገር ከተደረገ በኋላ ለእያንዳንዱ eligible user የሚደርሰዉን token distrbute ያደርጋሉ ነገር ግን ሁሉም user እኩል አይደርሰውም.
ለምሳሌ: በlevel 'ችሁ , በጨረሳችሁት tasks ብዛት እና በሌሎች አንዳንድ airdropኡ ላይ በሚገኙ mission አሰራራር... ትለያያላችሁ