Репост из: 🍁Ibnu Asim Page🔴
💫ዱዓ ተቀባይነት ሊያገኝ ዘንዳ መሟላት ካለባቸው መስፈርት👇👇
شروط قبول الدعاء
👇👇
• أن يكون المطعم والمشرب حلالا.
• أن لا يستبطئ الإجابة : يقول الرسول ﷺ : "يستجاب الأحدكم ما لم يعجل يقول قد دعوت ربي فلم يستجب لي"
- متفق عليه -
💫ተቀባይነት ሊያገኝ ዘንዳ መሟላት ካለባቸው መስፈርት👇👇
🧨 የሚመገበው፣የሚጠጣው በአጠቃላይ የሚጠቃቀምበት ሀላል( የተፈቀደ፣የሰው ገንዘብ ላይሆን) ሊሆን ።
🧨በምላሹ ላይቸኩል
መልዕክተኛው ﷺ እንዲህ አሉ፦ «ለአንዳችሁ ዱዓችሁ ተቀባይነት ያገኛል እንዲህ እስካላለ ድረስ ጌታዬን ለመንኩት ግን ምላሽ አልሰጠኝም ብሎ እስካልተቻኮለ ድረስ»
🧱ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
✍ከወንድማችሁ ኢብኑ~ዓሲም
https://t.me/joinchat/AAAAAEmAOK3IscoP8NGzyg