የ Satoshi Nakamoto Bitcoin wallet ተንቀሳቅሷል
የ "Satoshi Nakamoto" Bitcoin wallet ከ2010 በሗላ ለመጀመሪያ ጊዜ 2,000 BTC ተንቀሳቅሷል
ከ14 ዓመታት በሗላ የእነዚህ ቢትኮይን ዋጋ ከ120 ዶላር ወደ 180 ሚሊዮን ዶላር አድጓል
ያኔ አልጋ ላይ ተኝተህ በ ላፕቶፕ ብቻ እስከ 2,000 BTC Mine ማድረግ ይቻል ነበር 🤩