Фильтр публикаций


የሆሊውድን እሳት ማጥፋት ያልቻለው የሆሊውድ ሰይጣን...
ሎስ አንጀለስ እና ሎስት ኤንጅልስ!

https://youtu.be/Oa5Y_ZCzsDw?si=U1pRxSVM5L2I6dM_


የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ጠረጴዛ ስር መግባት የሚለውን የጅል መፍትሄ ትታችሁ ወደ እውነተኛው መፍትሄ ተመለሱ!
"ስለ መሬት መንቀጥቀጥ ሳይንስና ሳይንቲስት ምን ያውቃሉ? ምንም!"
https://youtu.be/tW3aM5DHrMY?si=WXUl6jeREU3CZOU6




መስቀል እየረገጠ ወደ ቤተመንግስት እንዲገባ የተደረገው ግብረሰዶማዊው ኢማኑኤል ማክሮን ከመሰሉ አብይ አህመድ ጋር በኢትዮጵያ ምድር መስቀል እየረገጠ እንዲገባ ተደርጎ በተዘጋጀለት መሰረት መስቀል እየረገጠ ገብቶ መስቀል እየረገጠ እንዲወጣ ተደርጎዋል:: የዚህ አዘጋጆችም እነ ዳንኤል ዳንኤል ክብረት እነ አብይ አመድ ናቸው::
ይህንን አድርጎ አገሩ በገባ ማግስት ፈረንሳይ የምትመካበት የቱሪስት መዳረሻ የሆነው የፈረንሳዩ ኤፍልታወር የእሳት አደጋ ደርሶበት እየነደደ ሊጠብቀው ችሎዋል::
https://youtu.be/fM_kUiurlcY?si=JukbmYyKICrKtUa9


የሁለቱ ጸረ-ሐይማኖተኞች የጥፋት ጉዞ....
https://youtu.be/fM_kUiurlcY?si=JukbmYyKICrKtUa9


የሁለቱ ጸረ-ሐይማኖተኞች የጥፋት ጉዞ....
https://youtu.be/fM_kUiurlcY?si=JukbmYyKICrKtUa9




የሁለቱ ጸረ-ሐይማኖተኛ መሪዎች የጥፋት ጉዞ...አብይ አመድና ኢማኑኤል ማክሮን...ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ሙሉ ትንተናውን ተከታተሉ

https://youtu.be/fM_kUiurlcY?si=JukbmYyKICrKtUa9


ስለ ኢትዮጵያና ስለ ህዝቡ በዓለም ገንዘብ ድርጅት የተሴረው ሴራ "የዓለም ገንዘብ ድርጅት ተወካይ" ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ እና ኢትዮጵያ....
ሊንኩን በመጫን ሙሉ ዘገባውን ተከታተሉ::
https://youtu.be/US2kBqW7zzo?si=eOy7zEBQGWdZ8lVd




ወደ አውሬው የቁጥር ምልክት (ወደ ማይክሮችፕ) የሚደረገውን ጉዞ ከባለ ሐብት እስከ ጳጳሳት እየደገፉት እያበረታቱት ይገኛሉ! አርአያ ሆነው እያሳዩን እየቀሰቀሱን ነው!
ሙሉ ዘገባውን ሊንኩን በመጫን ተከታተሉ::
ፋይዳ ዲጂታል አይዲ እና የኢትዮጵያ ህዝብ!ጉዞ ወደ ማይክሮችፕ....!
https://youtu.be/zfGp31VZJXg?si=SWpO-rYr8t96n_bR


ፋይዳ ዲጂታል አይዲ እና የኢትዮጵያ ህዝብ!ጉዞ ወደ ማይክሮችፕ....
https://youtu.be/zfGp31VZJXg?si=SWpO-rYr8t96n_bR




እነዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያሉትን እውነታዎች አለመረዳት የነብስም የስጋም ዋጋ ያስከፍላል እያስከፈለም ነው::
እነዚህን መጻህፍት ከረፈደም ቢሆን አንብቡዋቸው!ከቁጥር 1 እስከ ቁጥር 4 ድረስ ያሉትን መጻህፍት (ሁሉንም ቅጾች) ማንበብ ለመላው ኢትዮጵያዊ የውዴታ ግዴታ ነው!
መጻህፍቱን ማግኘት ያልቻላችሁ እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ሙሉ ትረካውን አድምጡ::
"የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ"
ቁጥር 1. ሙሉ ትረካ::

https://youtu.be/sNnSyaidR04?si=kx7SUhuxMJte5_a2

"የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ" ቁጥር 2 ሙሉ ትረካ::

https://youtu.be/r18ZiunddIU?si=clk2bYqrSmXLRzUA

"የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ" ቁጥር 3 ሙሉ ትረካ::

https://youtu.be/KTAWQ60Vyos?si=D0QnjJzPy4pLJkGv

"የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ" ቁጥር 4 ሙሉ ትረካ::

https://youtu.be/SGW44HTVh3A?si=ldTSqDUHiSieGVt0

ቁጥር 5 የመጨረሻው ክፍል በቅርቡ ጠብቁ::

ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ::
ሰላም ለአገራችን ሰላም ለምስኪኑ ሕዝባችን::




"ሙዓዘ ጥበባት" እንዲሁም "ዲያቆን ዳንኤል ክብረት" የሚለውን መንፈሳዊ ማዕረግ እና መጠሪያ ምን ማድረግ ይቻላል? "ጋንኤል ክስርት" ብለን በስሙ ስንጠራው ስትጮሁና ስትቃወሙን የነበራችሁ የት ናችሁ?
ገና ምን አይታችሁ!...!


ታዲዮስ ታንቱ!!!! ሀቀኛው ጀግና እውነት ብቻ!!!! መንግስትን ያስደነበረው ቃለምልልሳቸው ይህ ነበር! ነባሩ የኢትዮጵያ ታሪክ ተሽሮ አዲስ የፈጠራ ታሪክ ለምን ይጸድቃል? የሚል...ተገቢ ሙግት...!!
https://youtu.be/Hs9G_njt0r8?si=wFCwA3IMCH9qwnYT


የመሬት መናወጥ ሲሆን ጠረጴዛ ስር ግቡ.... የዘርፉ ባለሙያዎች....
ልዩ ልዩ የመሬት መናወጥ ሲሆን... ተመለሱ...ንስሀም ግቡ... እግዚአብሔር::
ፍካሬ ኢየሱስ በአማርኛ::ሊንኩን ተጭናችሁ አድምጡ ቻናሉንም ሰብስክራይብ አድርጉ::
https://youtu.be/j72-7vichFA?si=-ManKKzn0aAXerQr


ይህንንም ብለን ነበር.....! ዛሬ አረመኔው መንግስት በይፋ ጀመረው...!
"መላው አማራ ራሱን ከድሮን ጥቃት ለመከላከል ይዘጋጅ" ያልነው ቀደም ብለን ነው:: ቻናሉን ሰብስክራይብ ብታደርጉ መልካም ነው የዚህን አረመኔ መንግስት ቀጣይ ዕቅድም ትገነዘባላችሁና::

https://youtu.be/wwogwIybxJI?si=tE4J8nRdmw5cBLre

Показано 19 последних публикаций.