ታላቅ የዳዕዋና ኮርስ ኮንፈረንስ በስልጤ ዞን በአላህ ፈቃድ የዲን ትምህርት ድግስ ከዛሬ እለተ ጁምዐህ ጥር 9/5/2017 እስከ እለተ እሁድ ጥር 11 ለተከታታይ 3 ቀናቶች ተዘጋጅቷልተጋባዥ እንግዶች:-ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)
ሸይኽ ዶ/ር ሁሰይን ሙሐመድ አስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ
ሸይኽ አቡ ዘር (ሀፊዘሁላህ) ከሳዑዲ ዐረቢያ በ online
ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት (ሀፊዘሁላህ) ከወሎ
ሸይኽ ሁሰይን ከረም (ሀፊዘሁላህ) ከወሎ
ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ሀፊዘሁላህ) ከኮምቦልቻ
ሸይኽ አህመድ አወል (ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ
ሸይኽ ሙባረክ አል-ወልቂጢይ (ሀፊዘሁላህ) ከወልቂጤ)
ሸይኽ መህቡብ (ሀፊዘሁላህ) ከሳንኩራ
ሸይኽ አወል (ሀፊዘሁላህ) ከዳሎቻኡስታዝ ባሀሩ ተካ (ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ
ኡስታዝ አብራር አወል (ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ
ኡስታዝ ሰይፈዲን ሳኒ (ሀፊዘሁላህ) ከወላይታ
ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ እነዚህና ሌሎችም በርካታ ኡስታዞች፣ዱዓቶችና ታዋቂ ወንድሞች የሚሳተፉበት በተለያዩ ቋንቋዎች ታላቅ ዝግጅት ስለሆነ እንዳያመልጦት!!
አድራሻ:- አሊቾ ዊሪሮ ወረዳ ገድራት ቀበሌ ልዩ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ ነው
(አካባቢው ብርዳማ ስለሆነ አስፈላጊውን የመኝታ ልብስ መያዝ አትዘንጉ)
የፕሮግራሙ አዘጋጅ:- የገደራት ቀበሌ አል-አቅሷ መስጂድ እና መድረሳ ማህበረሰብ እና የአካባቢው ተወላጆች
ማሳሰቢያ:- ሁላችሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የማታ ልብስ እንዳትዘንጉ።
ሁሉም በአክብሮት ተጋብዟልለበለጠ መረጃ
+251913890385
+251716270733
+251938306021
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa