Репост из: ኢምራን አህመድ (አቡ ጀውዳን)
⭕️ፈገግታ ሱና ነው
⭕️ባል ሚስቱን ከፈታ በኃላ......... ናፍቃው
#ባል ፦ደወለ
🌹#ሚስት ፦ ሄሎ
⭕️#ባል፦ ነይ ቤትሽ ተመለሽ ❓
🌹#ሚስት ፦ አጠገብህ ብርጭቆ አለ
⭕️#ባል ፦ አዎ
🌹#ሚስት ፦ ሂድና አምጣ
⭕️#ባል፦አመጣሁት
🌹#ሚስት፦ እሺ ወርውረህ ስበረው
⭕️#ባል፦ እሺ ወረወርኩት❓
🌹#ሚስት፦ እንደ በፊቱ መመለስ ትችላለህ ❓
⭕️#ባል፦ ፕላስቲክ ስለሆነ አልተሰበረም
🌹#ሚስት፦ ይስበርክ አልልህም
ናና ውሰደኝ
📮አይ ሴቶች የዋህ እኮ ናቹ‼️‼️
منقول
➢https://t.me/AbuJewudan
➢https://t.me/AbuJewudan
➢https://t.me/Ael='nofollow'>buJewudan
⭕️ባል ሚስቱን ከፈታ በኃላ......... ናፍቃው
#ባል ፦ደወለ
🌹#ሚስት ፦ ሄሎ
⭕️#ባል፦ ነይ ቤትሽ ተመለሽ ❓
🌹#ሚስት ፦ አጠገብህ ብርጭቆ አለ
⭕️#ባል ፦ አዎ
🌹#ሚስት ፦ ሂድና አምጣ
⭕️#ባል፦አመጣሁት
🌹#ሚስት፦ እሺ ወርውረህ ስበረው
⭕️#ባል፦ እሺ ወረወርኩት❓
🌹#ሚስት፦ እንደ በፊቱ መመለስ ትችላለህ ❓
⭕️#ባል፦ ፕላስቲክ ስለሆነ አልተሰበረም
🌹#ሚስት፦ ይስበርክ አልልህም
ናና ውሰደኝ
📮አይ ሴቶች የዋህ እኮ ናቹ‼️‼️
منقول
➢https://t.me/AbuJewudan
➢https://t.me/AbuJewudan
➢https://t.me/Ael='nofollow'>buJewudan