የተጠበሰ አሳ
fried fish /የተጠበሰ አሳ
💁አሳ
💁ዱቄት/ሽሮ
💁ክኖር
💁የተፈጨ ቀረፋ 1የሾርባ ማንኪያ
💁ቆንደ በርበሬ/የስጋ መጥበሻ
💁በርበሬ/ሚጥሚጣ
👇👇👇👇አሰራሩ
በጎድጎዳ ሰሀን ዱቄቱን ማዘጋጅት
ሁሉንም ቅመሞች ጨምረን በውሀ መበጥበጥ ማዋሀድ እንዳይቀጥን
ከዛ አሳውን እየነከርን መጥበስ
tip👇
(ከዱቄቱ ጋር ማሳለፍ ትችላላችሁ)
ብራውን ሲሆን ማውጣትና መመገብ እንችላለን ጣዕሙ ገራሚ መአዛው ጎረቤት መንገደኛ ጠሪ ነው ሞክሩት ትወዱታላችው
#የቤቴሼፍነኝ
✍️✍️✍️ሀሳብ አስታየት በዚህ ይፃፍ በቴሌግራም
📲👉 @denbu_west 👈በግል ለማውራት
ካልሆነ በቴሌግራም ቻናሌ👇👇
https://t.me/denbu_west1
📲fb👇👇👇የቤቴሼፍነኝ
https://facebook.com/groups/356750652029134/
👇👇በቲክቶክ/tiktok
tiktok.com/@westdenbu
fried fish /የተጠበሰ አሳ
💁አሳ
💁ዱቄት/ሽሮ
💁ክኖር
💁የተፈጨ ቀረፋ 1የሾርባ ማንኪያ
💁ቆንደ በርበሬ/የስጋ መጥበሻ
💁በርበሬ/ሚጥሚጣ
👇👇👇👇አሰራሩ
በጎድጎዳ ሰሀን ዱቄቱን ማዘጋጅት
ሁሉንም ቅመሞች ጨምረን በውሀ መበጥበጥ ማዋሀድ እንዳይቀጥን
ከዛ አሳውን እየነከርን መጥበስ
tip👇
(ከዱቄቱ ጋር ማሳለፍ ትችላላችሁ)
ብራውን ሲሆን ማውጣትና መመገብ እንችላለን ጣዕሙ ገራሚ መአዛው ጎረቤት መንገደኛ ጠሪ ነው ሞክሩት ትወዱታላችው
#የቤቴሼፍነኝ
✍️✍️✍️ሀሳብ አስታየት በዚህ ይፃፍ በቴሌግራም
📲👉 @denbu_west 👈በግል ለማውራት
ካልሆነ በቴሌግራም ቻናሌ👇👇
https://t.me/denbu_west1
📲fb👇👇👇የቤቴሼፍነኝ
https://facebook.com/groups/356750652029134/
👇👇በቲክቶክ/tiktok
tiktok.com/@westdenbu