「 Utilizing Digital Marketing to scale business 」
ዲጅታል ማርኬቲንግን በቲክቶክ በአግባቡ በመጠቀም፣ እራስብ ለትክክለኛ በብራንዲንግ ባለሙያ በማሰረሰት፣ 2024 የመጣውን ትሬንድ ቪድዬ ፕሮዳክሽን እና ኤዲቲንግ በማሟላት በትክክል ተጠቅሞ እና ኢንቨስት አድርጎ ውጤት ያመጣ ወጣት ቢኖር ብርሀኑ አል አደም ነው።
ብርሀኑን የማውቀው የዛሬ 3 አመት በፊት ሲሆን በድሮም ዘንድሮም ወዳጅነት ያገናኘኝ ነው፣ ስንተዋወቅ ትንሽ ስፔርፓርት ነበረው በቲክቶክ Content Create በማድረግ አሁን ባለጋራዥ ሆኗል። የቲክቶክ አካውንቱን ብትመለከቱ የሰራቸው ቪድዬዎች ኳሊቲ፣ የቃላት አጠቃቀም እና ማርኬቲንግ እጅግ የተለየ ነው ይህ ነው #influencermarketing ማለት።
አብዛኞቻችን ከዚህ ቢዝነስ ሞዴል መማር ያስፈልገናል እና ሽልማትም አድናቆትም የሚያስፈልገው ለእንደዚህ አይነት ተግባራዊ ወጣት ነው።
#appritietionpost #ethiopia #TikTok
@deromzenderom