ሰላምና እዝነት በናንተ ላይ ይሁን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
بسم الله الرحمن الرحيم
አሁን ልንሰራ ባሰብነው ፕሮግራም የሰው ሃይል መጨመር የግድ ስለሆነ አባሉን ከመሠረቱት 3 ሰዎች በተጨማሪ በጣም በቅርበት የሚያማክሩን በስራ የሚያግዙና በተፈለጉ ግዜ በቋሚነት የሚገኙ 20 ሰዎችን አብረን እንድን ሰራ በአክብሮት እንጋብዛለን
ከኛጋር በቅርበት እንዲያግዙን ጥሪ ያደረግንላቸው 20 ሰዎች ለመመዝገብ ሟሟላት ያለባቸው 3 ቅድመ ሁኔታ
1/ ኸይር ስራ ለመስራት ነፃ ፍላጎት
2 /በተፈለጉበት ጊዜ የሚገኙ ካስገዳጅ ሁኔታዎች በስተቀር
3 /በወር የአባልነት ግዴታ 200 ብር ማዋጣት ሚችሉ
ከላይ የተጠቀሰውን ቅድመ ሁኔታ አሟላለሁ የምትሉ
የእንተዋወስ 20 ቋሚ አባል መሆን ለምትፈልጉ
ሙሉ ስምና ስልክ ቁጥራችሁን
በውስጥ አስመዝግቡ
👇👇👇
@BedrAreb_1
ይበልጥ ግልፅ ለማድረግ ያህል እነዝህ 20 ሰዎች የሚፈለጉት ግዴታ ከቦርዱ አባላት በተለየ በየቀኑ/ በየሳምንቱ ወይም በየወሩ የተለየ መዋጮዎች ለመጠየቅ ሳይሆን የተፈለገው ስራችን ፍጥነትና ተደራሽነት እንዲኖረው የሰው ሃይል ግድ ሆኖ ሰለተገኘ ነው
ግብዣ ከተደረገላቸው ልዩ 20 አባላት ከ 3 አባላት መስራቾች ጋር የሚኖራቸው ግንኙነትና ከሌላው የቦርድ አባላት በተለየ የሚደርስባቸው የስራ ድርሻ ምን ይመስላል ለሚለው ጥያቄ ???
1_ ከ 3 የአባላት መስራቾች ጋር ለብቻ ሀሳብ የሚለዋወጡበት ሌላ ግሩፕ ይከፈታል ።
ስብሰባ የምናደርገው በተከፈተው ግሩፕ ይሆናል
ማለት የተለያዩ አጀንዳዎች ሲኖሩ ስአት አመቻችተን በላይቭ የምንወያይ ይሆናል
አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በአካል የምንሰበሰብበት ሁኔታ ይኖራል ኢንሻአላህ
2_ ከሌሎች አባላት በተለየ የሚኖርባቸው የስራ ድርሻ የአስቤዛ ግዢ የዝያራ ፕሮግራምና በወር አባላቱን የገንዘብ መዋቾ በደረሰ ግዜ እንደሚደርሰን የሰው ብዛት ተከፋፍሎ በመደወል ወይም በቴክስት ማስታወስ ይሆናል ኢንሻአላህ
በዚው አጋጣሚ ሌሎች የቦርድ አባላት በወቅቱ የነየታቹትን ብር በማስገባት ሌላ ስራ የምንሰራበትን ግዜ እናንተን በማስታወስ የምናባክነውን ግዜ እንዳይባክን የበኩላችሁን ድርሻ ይወጡ ጀዛከላህ ኸይር
ለኸዕር ስራ ተሽቀዳደሙ................ ባረከላሁ ፊኩም ምንዳችሁ ሀሊቀል ከውን ከሆነው ጌታችን ዘንድ ታገኙታላችሁ
ነገ የቂያማ ቀን በዛ ብርቱ ቀን ጋሻና መከታ ሚሆናችሁን ስራ ለመስራት ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ ?????
👇👇👇. Add eyaregachu
https://t.me/+EyKmptdKH7lkOTlk