“የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤”
— ቆላስይስ 3፥16
አስደሳች ዜና ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን እና በርቀት ትምህርት መርሃግብር በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም እያስተማርን እንገኛለን።
የኦንላይን ምዝገባ ደረጃዎች፦
1. ፎርሙን ይሙሉ
https://www.my.disciplebibleuniversityweb.com/student/register2. የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው በ +251978011117 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን
@infodbuOnline Learning portal
www.disciplebibleuniversity.org#ጠቃሚ_መረጃዎች
1. ትምህርቱ በጣም በተቀላጠፈ ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ በኦንላይን 24 ሰዓት የሚሰጥ ይሆናል።
2. በየትኛውም ቦታ ሆነው ትምህርቱን በስልክ ወይም በኮምፒውተር መከታተል ይችላሉ።
3. ዌብሳይታችን ላይ ሁሉም ትምህርቶች በድምጽ እና በpdf የተዘጋጁ የመማሪያ ግብአቶች ይገኛሉ። እነዚህን ግብአቶች እየቀሰማችሁ ከአስተማሪዎቻቹ ጋር በተለያዩ ጊዜያት በኦንላይን ውይይት ላይ በመሳተፍ የምትማሩ ይሆናል።
For More Info +251978011117
👇👇👇👇👇👇👇👇
@DiscipleBibleUniversity