Belay Bekele weya


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Политика


ቤት አልባ ገጣሚ

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Политика
Статистика
Фильтр публикаций








አስባችሁታል እዚህች ልጅ ላይ ምን ብለው ክስ እንደሚመሠርቱባት..."ህገ መንግስቱን በሜካፕ ለመናድ "


የተከበራችሁ ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ የፌስቡክና የቲክቶክ አካውንቴ በመዘጋቱ ምክንያት ባለችኝ ትንሽ አቅም ድምፅ ልሆናችሁ ባለመቻሌ ከልብ አዝናለሁ ።አይዞን ይህም ያልፋል!!!


በቤተ ክርስቲያን ፣ በመሥጂድ እና በድሆች ቤት ፍርስራሽ ላይ የምትገነባ ሀገር "ባለገች" ነው እንጂ "በለፀገች" አይባልም!!!!


እዮባ መልካም እድል።ምርጥ ስራ ነውhttps://youtu.be/wMVKfc1Vql8






ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 26 ያማረ ምሽት ማሳለፍ ትፈልጋላችሁ ? እንግዲያውስ ሁላችሁም ልክ 11 ሰዓት ከ30 ሲል በሻላ መናፈሻ ይከሰቱ። አይጠራጠሩ ቅዳሜዎ የበለጠ ቅዳሜ ይሆንሎታል ።










Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
"ጀግና" ተለቋል https://youtu.be/J0f7VbhWCEk






ነገ ፣ ቅዳሜ ፣ ሐምሌ ሰላሳ ልክ ከቀኑ ሰባት ሰዓት ሲል ጓድ Michael Aschenaki "ሸግዬ ሸጊቱ" የተሰኘ የወግ መፅሐፉን በብሔራዊ ቲያትር አዳራሽ ያስመርቃል ። እኛም እናማርቀዋለን። ታማርቁት ዘንድ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
👉 መግቢያ ፦ በበሩ በኩል
👉የመግቢያ ዋጋ ፦ ልክ ሰባት ሰዓት ሲል የብሔራዊ ቲያትር በር ላይ መገኘት።





Показано 20 последних публикаций.

8 448

подписчиков
Статистика канала