📣 ለትሬኒ ባንከር የሥራ መደብ አመልካቾች!
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. በትሬኒ ባንከር የሥራ መደብ ባወጣው የሥራ መደብ ለጽሑፍ ፈተና እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ አመልካቾች በሙሉ:-
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. በትሬኒ ባንከር የሥራ መደብ ባወጣው የሥራ መደብ የመጨረሻ ዙር በአካል የጽሑፍ ፈተና የሚሠጠው ታኅሣስ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ነው፡፡
📍ማሳሰቢያ
ለመፈተን በምትመጡበት ጊዜ ራሳችሁን የሚገልጽ መታወቂያ እንድትይዙ እያሳሰብን ስማችሁ ከስር ከተጠቀሰው ሥም ዝርዝር ውጪ ማንኛውንም አመልካች የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡
ለጽሑፍ ፈተና የተፈታኝ ሥም ዝርዝር:-
👇👇👇
https://effoysira.com/tsehay-bank-trainee-banker-candidates-name/
:
🎈Telegram:- https://t.me/effoyjobs