👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁
አርጎባ ላይ መድረሳ አፍርሰዉ ግርግር ያስነሱና በወረዳዉ ፖሊስ መርማሪ ሁሴን አቀነባባሪነት የታሰሩት የሰላም አምባሰዳሮች ለሐሙስ ተቀጠሩ
👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀
Share share share
ወሎ አርጎባ መዲና ላይ የመስጅዱን መድረሳ ያለ ወረዳዉ መጅሊስ እና የከተማዉ መሻይኾችና ሽማግሌወች እዉቅና ከወረዳ አስተዳዳሪ ጋር በመመሳጠር አፍርሰዉ የነዋሪዉ ልጆች ቂርዐትን ያሳጡት የመንግስት ሰራተኛ ዉሐብያወች በፈጠሩት ግርግር ከወረዳዉ ፖሊስ መርማሪ ሁሴን ጋር በገንዘብ በመመሳጠር በሙስና ያለ ወንጀላቸዉ የታሰሩት የሱፍይ ኡስታዞች ለሐሙስ እንደገና ተቀጥረዋል።
ባለፈዉ ሳምንት ደሴ ተቀምጦ ጥቁር አንበሳ እየታከመ ነዉ ለህይቀቱ አስጊ ሁኔታ ላይ ነዉ እያለ መዲና ላይ ሆኖ ሲጽፍ የከረመዉሙሰኛዉ ፖሊስ ሁሴን ታስሮ እንዲቀርብም የደ/ወሎ ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል።ዛሬም ለምን ታስሮ እንዳልቀረበ የዞኑን ፖሊስ መምሪያ የጠየቀዉ ፍ/ቤት ፖሊስ መምሪያዉ የጻፈዉ የተሳሳተ መጥሪያ ተስተካክሎ ለሐሙስ ታስሮ እንዲቀርብ በመወሰን የዕለቱን ችሎት አጠናቋል።
በግልጽና በሚታይ ሁኔታ በለየለት ሙስና የተጨማለቀዉ የአርጎባ መዲና ከተማ መርማሪ ፖሊስ ሁሴን ሀሰተኛ የሆስፒታል ማስረጃ ለማቅረብ ጥረት ቢያደርግም ታመመ የተባለዉ ሰዉ ያለበት ሁኔታን በቪዲዮ በማስረጃ የያዙትና የጥቁር አንበሳ ሆስፒታልን አነጋግሮ የሀሰት ህክምና እንጅ የሚታወቅ ነገር አለመኖሩን ያረጋገጠዉ የተከሳሽ ጠበቃ በንጹሀን ላይ የተፈጸመዉ እንግልት እንዲቆምና ሙሰኞች በተሳሳተ ማስረጃ ፍ/ቤቱን እያታለሉ በመሆኑ ጥብቅ ርምጃና ንጹሀንን እንዲፈታ ጠይቀዋል።