ሰላም ለአብራኪከ
ከጌታ ፡ ክርስቶስ ፡ ፊት ፡ ለሰገዱ ፡ ጉልበቶችህ ፡ ሰላምታ ፡ ይገባቸዋል ፡ ቅዱስ ፡ ወንጌልን ፡ የምትሰብክ ፡ ቄስ ፡ ያሬድ፡ በዕዝል ፡ ዜማ ፡ አማን ፡ በአማን ፡ እያልክ ፡ ቤተ ፡ ክርስትያንን ፡ ቀደስኻት።