በዚህ ሳምንት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ አንዳንድ ት/ቤቶች ላይ የ10ኛ ክፍል የዘንድሮ ኢንትራንስ ፈተና ላይ ሊቀር እንደሚችል ተናግረዋል፡፡
ለዚህ እንደምክንያት የቀረበው አብዛኛው ት/ቤቶች የ10ኛ ክፍል በበፊቱ ካሪክለም ቢማሩም ፤ አንዳንድ ት/ቤቶች ላይ 10ኛ ክፍል በአዲሱ ካሪክለም የተማሩ ስላሉ ነው፡፡
🔹ስለዚህ መረጃ ከት/ት ሚኒስቴር እስካሁን የተገለጸ ነገር ባይኖርም ፤ እንደምክር ይሄ ነገር እስኪረጋገጥ ድረስ ቢያንስ ለዚህ ሶስት ሳምንት የ10ኛ ክፍል ለማጥናት plan ያወጣቹ በ9 ፣ 11 ወይም 12ኛ ክፍል መጽሀፍ ቀይሩት፡፡
🔹የ10ኛ ክፍል የለም ብላቹ የጥናታቹን ሰዓት አትቀንሱ፡፡ በኃላ ደግሞ አለ ከተባለ ልትጎዱ ትችላላቹ፡፡
Disclaimer: የተረጋገጠ ነገር አይደለም