Entrance prep E-learning


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


It is channel created to help students for their national examination and also learning general skills.
Unlock your potential with entrance prep.
Buyads:https://telega.io/channels/Entranceprepare/card/?r=tHdP_brC
For paid promotion and cross @Epeadmin

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций



1.9k 0 58 10 28

Discount period ended🙏


Bio G12 extreme unit 3.pdf
9.3Мб
🎯Extreme Biology
📗 grade 12 unit 3

    
@Entranceprepare
     
@Entranceprepare

3k 0 46 2 14

#EAES

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በድጋሜ የሚወስዱ ተፈታኞች በራሳቸው የሚመዘገቡበት አድራሻን ይፋ አድርጓል፡፡

በድጋሜ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች https://register.eaes.et/Online በመጠቀም በበየነ-መረብ መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።

Join : @Entranceprepare


#ሊጠናቀቅ ነው

Entrance prep tutorial ያዘጋጀው Discount ዛሬ የመጨረሻ ቀን ሲሆን ከዛሬ በኋላ ከነገ ጀምሮ ለምትመዘገቡ በመደበኛው ክፍያ የምናስተናግድ እንደሚሆን እንገልጻለን 🤝

Entrance prep tutorial
"ለፈተና እናዘጋጃችሁ"


ለመመዝገብ👇
@Epregisterbot




Discount ነገ ይጠናቀቃል 🥰

ቅናሹን ተጠቅማችሁ ከኛ ጋር እስከ ፈተና ቀናችሁ ድረስ በመዘጋጀት ኢንትራንስን በጥሩ ውጤት ማለፍ የምትፈልጉ ተፈታኞች በሙሉ መመዝገብ ትችላላችሁ🤩🥳

ለመመዝገብ
@Epregisterbot


#Entrance
የ2017 12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን

🎯ከ ሰኔ 18 -28  መጀመሪያ ለማህበራዊ ሳይንስ በመቀጠል ደግሞ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በዘንድሮው አመት ከተፈታኞች ውስጥ ግማሽ
የሚሆኑትን በኦላይን ለመስጠት አቅም አለን ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ መናገራቸው ይታወሳል

🎯ስለሆነም ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ እናሳስባለን ።

Register 👇
@Epregisterbot


#ለዘንድሮ ማትሪክ ተፈታኞች
#End of discount week😊

በተማሪዎች ጥያቄ መሰረት የመጨረሻ 3 የDiscount ቀናት ጨምረናል🥰🤩
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ለግል ተመዝጋቢዎች 350 ብር ~ 299 ብር🤩
ለቡድን ተመዝጋቢዎች (4 ተማሪዎች ) 350 ብር ~ 250 ብር ጠቅላላ 999 ብር (ለ4ቱም)🥳

ክላሱ ተጀምሯል ያመለጠኝ ነገር አለ የሚለውን አታስቡ ተመዝግባችሁ ወደ private class ስትቀላቀሉ ሁሉንም ትምህርት : ቪድዮዎች ፣ የተብራሩ አጫጭር ኖቶች ፣ በኢንትራንስ ስታንዳርድ የተዘጋጁ ጥያቄዎች ብቻ ሁሉንም እዛው ታገኙታላችሁ🥰


በልዩ ሁኔታ ትምህርቱ በሚሰጥበት private ክላሳችን ውስጥ የሚጠፋ ነገር የለም🙏🤗




ማሳሰቢያ: ይሄ discount እስከ አርብ ብቻ የሚቆይ ሲሆን ከዛ በኋላ ለምትመዘገቡ ተማሪዎች በመደበኛው ክፍያ የምናስተናግዳችሁ ይሆናል😊

ለመመዝገብ👇🤩
@Epregisterbot


ለentrace ፈተና የሚያስፈልገኝ note,video,audio lesson, quize aወd exercise , እና solved entrance question ከየት በአንድ ላይ ላግኝ ❓🤔

የሚለው ጥያቄ መልስ አጊኝቷል🤩
Entrance prep tutorial private class ላይ በመቀላቀል ትምህርቶቹን ያለ ገደብ ይከታተላሉ 👍👍



ታድያ እንዴት ትምህርቹን ማግኘት እንችላለን ?🤔

➣ለአንድ ሳምንት ብቻ በሚቆየው ልዩ
#Discount በመጠቀም ክፍያውን በተለያዩ አማራጮች በመፈፀም @Epregisterbot ላይ በመመዝገብ ትምህርቶቹን እስከ ፈተናችሁ መዳረሻ ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ማግኘት ትችላላችሁ !!
#
#DISCOUNT የተደረገበት ዋጋ በግል ለሚመዘገቡ #299.9 birr
በGroup 4 ሆነው ለሚመዘገቡ #999.9 birr
በመክፈል ትምህረቱን ከአሁን ጀምረው ይከታተሉ😍😍ይቀላቀላሉ🤗🤗

የተማሪዎች ነገ ይገደናል🫵

ለመመዝገብ👉:@Epregisterbot
ቻናላችንን ለመቀላቀል :👇
@Entranceprepre

ለማንኛውም ጥያቄ👉:Eptutor2017bot
ቻናላችንን ለመቀላቀል :👇
@Entranceprepre

ለማንኛውም ጥያቄ👉:Eptutor2017bot


ቅናሹ እንደቀጠለ ነው🥰

ለመመዝገብ👇🤩

@Epregisterbot


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ የፊታችን ሰኞ ይጀምራል፡፡

በከተማ አስተዳደሩ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ ከታህሳስ 7 እስከ ጥር 6/2017 ዓ.ም እንደሚካሔድ የአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡

Source:-Tikvahuniversity
https://t.me/Entranceprepare


የኦሮሚያ ት/ት ቢሮ ላይ ከ4 ቀን በፊት እንደጻፈው በሰማያዊ ከለር የተከበበት
"የዘንድሮ ፈተና
🔹 Grade 9 & 10: old curriculum
🔹 Grade 11 & 12: new curriculum
እንደሆነ እና ተማሪዎች ለእዚህ እንዲያዘጋጁ" ተናግሯል

Source: https://web.facebook.com/profile.php?id=100009424937970 - Biiroo Barnootaa Oromiyaa  (Oromia Education Bureau)

Join us for other information👇
@Entranceprepare

በዚሁ መሰረት ቀደም ብሎ ተዘጋጅቶ ለዘንድሮ ተፈታኞችን እያዘጋጀ ያለውን tutorial ላይ ለመመዝገብ👇

@Epregisterbot 🥰


🤩 አምና 12 የነበራችሁ የዘንድሮ ፍሬሽ ተማሪዎች ብቻ  ተብሎ የተከፈተ  ቻናላችንን ተቀላቀሉን🥰

👉FreshMan course exams
      👉  -Mid exams
   👉     -Final exams in PDF
👉Pdf Notes
   👉 Assignment
👉 COC Exam 
👉 Mid & Final Exam ያገኛሉ!

🥳ለመቀላቀል👇👇

@Freshmanprepare


#Repost
Discount week 🤩🥳

The exam is approching🫣🤗
And you did n't start any thing till now.🤔

Don't worry🤩 we are here for you 🥰😍


Both individual and group registration discount for entrance exam takers of this year🤩


Register now & start your preparation here👇👇👇

@Epregisterbot


Discount week 🤩🥳

The exam is approching🫣🤗
And you did n't start any thing till now.🤔

Don't worry🤩 we are here for you 🥰😍

Register now & start your preparation here👇👇👇

@Epregisterbot


የፈተና ሳይኮሎጂ💡

🔨 የዚህን አመት ብቻ ሳይሆን የ12 አመታት ልፋታችሁን የሚወስነው የ 2 ሰዓት ፈተና ነው። ፈተና ክፍል ስትሆኑ የምታደርጉት ነገር ውጤታችሁን ይወስነዋል ።

🔻ፈተና ክፍል ከደነገጣችሁ የምታውቁት ሁሉ ይጠፋባችኋል፤ ቀላል ጥያቄ ሳይቀር መመለስ አትችሉም ፤ የብዙ ተማሪዎች ችግር ነው።

😴ፈተና ክፍል ስትሆኑ ራሳችሁን ካረጋጋህ ግን በConfidence የምትችሉትን ሁሉ ትሰራላችሁ፣ ከዛ ጥሩ ውጤት ታመጣላችሁ፤ አያችሁ ፈተና የሳይኮሎጂ ጨዋታ ነው።

✔️የሳይኮሎጂ ጨዋታን ለማሸነፍ ልንረዳችሁ፤  ከጐናችሁ እንዳለን ልናሳያችሁ ተገኝተናል

መልካም ጥናት ❤️

JOIN US

🤖 @Epregisterbot


ENTRANCE PREP TUTORIAL ምንድነው ?🧐

🔆entrance prep tutorial ለአስራ ሁለተኛ ክፍል የentrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለመርዳት እና
#ጥሩ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ለማስቻል የተከፈተ private እና public telegram channel ነው 😇!!

🔍የ12 ክፍል አብዛኞቹ ተፈታኝ ተማሪዎች የሚያጋጥማቸው ችግር ምንድነው ?😱

➡️በተመቻቸ ሁኔታ ያለመማር
➡️የmaterial ወይም የትምህታዊ ቁሳቁስ እጥረት
➡️ስለ entrance ፈተና አሰጣጥ በቂ awareness አለመኖር ወይም ልክ ያልሆነ አረዳድ
➡️plan አለመሆን እና ጊዜን ያለ አግባብ ማባከን 😭
➡️ stress 🤯😟

🔍ታድያ Ep tutorial እንዴት ተማሪዎችን #🎉ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ ማብቃት ይቻለዋል?🫵🥸

➣በተለያዩ የሀገራችን ክፍል(ከሰሜን እስከ ደቡብ : ከምስራቅ እስከ ምዕራብ : ከደጋ እስከ በረሀ) ያሉ የሀገራችንን እንቁ ልጆች በዉስጡ የያዘ በመሆኑ ለሁሉም ተደራሽ ለመሆን የማህበራዊ ሚዲያ platform የሆነውን Telegram'ን በመጠቀም ለሁም
#በprivate_class ላይ #ተመዝግበው ለሚገኙ ተማሪዎች ትምህርቱን ይሰጣል !!
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆

🙂‍↔️በመሆኑም ጥሩ ትምሮ ቤት አልማርም : መምህራኖቼ ክፍተት አለባቸው : ትምህርቴ ላይ
#focus ማደረግ ያቅተኛል 🙂‍↕️ የሚሉ ችግሮችን 🤩ለመፍታት ባለፉት አመታት በentrace ፈተና #TOP_SOCRE ባስመዘገቡና በተለያዩ የሀገራችን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ top score ባላቸው እና በተለያዩ ትምህርዊ ዘርፎች በተሰማሩ እና የተማሪዎች #Interest ጠንቅቀው ባወቁ መምህራን በመታገዝ ተማሪዎች የentrace ፈተናን ከማለፍ በተሻለ 🥳ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ ያስችላል🤗!!

🪅እና Ep tutorial በምን መንገድ ትምህርቶቹን ይሰጣል ?
➣በዋነኝነት የተማሪዎችን ችግር ለመፍታት#ለሁለቱንም_steam_የSOCIAL_እና_NATURAL ተማሪዎች ትምህርቶቹን --
✔በvideo
✔Audio
✔በትብብሩ Notes
✔የብዙ አመታት የentrace ጥያቄዎችን በመስራት
✔የተለያዩ quiz እና Exercise በመስጠት
✔በአጋዥ ትምህርታዊ ምክሮችን እና Tips ጨምሮ
✔እንዲሁም ከሀገራችን ከተለያየ ክፍል ከተወጣጡ top score ካላቸው ተማሪዎች ጋር ተፈታኝ ተማሪዎች Discuss እንዲያደርጉ በማድረግ ያግዛል👍👍

ታድያ እንዴት ትምህርቹን ማግኘት እንችላለን ?🤔

➣ለአንድ ሳምንት ብቻ በሚቆየው ልዩ #Discount በመጠቀም ክፍያውን በተለያዩ አማራጮች በመፈፀም @Epregisterbot ላይ በመመዝገብ ትምህርቶቹን እስከ ፈተናችሁ መዳረሻ ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ማግኘት ትችላላችሁ !!
##DISCOUNT የተደረገበት ዋጋ በግል ለሚመዘገቡ #299.9 birr
በGroup 4 ሆነው ለሚመዘገቡ #999.9 birr
በመክፈል ትምህረቱን ከአሁን ጀምረው ይከታተሉ😍😍ይቀላቀላሉ🤗🤗


ለፈተና እናዘጋጃችሁ🥰🫵


ለመመዝገብ👉:@Epregisterbot
ቻናላችንን ለመቀላቀል :👇
@Entranceprepre

ለማንኛውም ጥያቄ👉:@Eptutor2017bot


💡 አዋጭ የንባብ ስልቶች  ለ Entrance Exam ዝግጅት ( ውጤታማ ከሆኑ የግቢ ተማሪዎች ተሞክሮ) እና ከ Educational Psychology ጥናቶች አኩያ

መቅድም

ለአይምሯችንን በተገቢው መንገድ በመጥቀም ለፈተና ከመዘጋጀት አኳያ ከግምት ውስጥ ማስገባት ከሚገቡን ብዙ ነገሮች አሉ ። እስቲ የሚከተሉትን ነጥቦች እንመልከት ፡

• አብዛኛው የአእምሯችን የማሰብ እና የማስታወስ አቅም በቀላሉ የሚገነባ አደለም
• የምናነብበት መንገድ ቀላል በሚሆንበት ጊዜ ሊረሳበት የሚችልበት እድል የሰፋ ነው ።
• የሚከብዱንን እርዕሶች እና ሃሳቦች  ላይ ለፈተና መዘጋጀት መሞከር ተስፋ ሊያስቆርጥ ይችላል ፤ ይሁን እንጂ እነዚህን ነገሮች ለማስተካከልና ጥሩ ችሎታ ለማግኘት የግድ ጫናውን ተጋፍጦ መዘጋጀት አስፈላጊ ነው።
• ጥያቄ ስትሰሩ መልሱን ወይም መፍትሄውን ከማየትችሁ በፊት በተለየ መልኩ ለማስብ ብትጥሩ የተሻለ ትማራላችሁ።
• ያለ እረፍት ለማንበብ መታገሉ ፣ መሸምደድ እና ደጋግሞ ማንበብ አያዘልቅም!

በአይምሯችን ውስጥ ያሉ የዕውቀት ክምችቶችን በአንድ ደን እንዳሉ ዛፎች አስቧቸው። ከአንድኛው  ቦታ ወደ ሌላኛው ቦታ በተመላለሳችሁ ቁጥር እንዴት እዛ ቦታ መድረስ እንዳለባችሁ እየገባችሁ ይመጣል። ችግሩ ግን ፈተና ላይ በዚህ በምታውቁት መንገድ እንድትሄዱ አትጠየቁም ፣ ፈተና እንደ ስሙ ፈተና ነው እና ፣ የምታውቁትን እና የለመዳችሁትን መንገድ ዘግተው ሌላ ትክክለኛውን አቅጣጫ ፈልጋቹ ድረሱ ትባላላችሁ። ስለዚህ ጎበዝ ተማሪ ሃላፊነቱ ከፈተናው በፊት በ ደን ውስጥ ያሉትን መግቢያ እና መውጫ አማራጮች ጠንቅቆ ማውቅ ነው ማለት ነው። ለዚህ ነው ጎብዝ ተማሪዎችን ንባብ እንዴት ነው ብላችሁ ብትጠይቋቸው እንደሚከብድ የሚነግሯችሁ ፣ ምክንያቱም ሮጠው ያቺን ደስ የምትለዋን እርዕስ አይደለም ከላይ ከላይ የሚያነቡት ፣ ውስጥ ድረስ ይገባሉ ፣ በኋላ ፈተናው እንዲቀላቸው አሁን ከባድ ነው ያሉትን ነገር በሙሉ ይጋፈጣሉ። ይህን ካልን አሁን አዋጭ ወደ ሆኖ የንባብ ስልቶች ዝርዝር እንለፍ!

1️⃣ Practice Testing ( የመለማመጃ ፈተናዎች)

High school እያለው አንድ መምህሬ ሶስት ጊዜ ከማንበብ 1 ጊዜ ጥያቄ መስራት ይል ነበር። ጥያቄ መስራት የገባችሁን እና ያልገባችሁን ቦታ ለመለየት እድል ስለሚሰጣችሁ ፣ ግር ያላችሁ በነቂስ መርጣችሁ ጊዜ በመቆጠብ እንድታነቡ ያግዛችኋል። ምንም እንኳን በ ደን ውስጥ ስላለ ስለሆነ ቦታ ቢያወራም ፣ ከ Note የሚለየው ቦታው ጋር ልትሄዱበት የምትችሉበትን የተለያየ አቅጣጫ ማሳየት መቻሉ ነው። በ አንድ ድንጋይ አራት ወፍ መምታት እየተቻለ አንድ ውፍ - ሼ ነው።

2️⃣ Active Recall ( አብሪ ማስታወሻ)

ልክ እያነበባችሁበት ባለበት ፣ የተለየ ሃሳብ ውስጥ የሚከታችሁ ነጥብ አለ አደል? ከዚህ በሗላ ምንድነበር ያለው የምትሉት?" ከዚህ ጋር አብሮ የሚመጡ ነገሮች ምንድናቸው 5 ነበሩ ብላችሁ"  አይምሯችሁ ላይ ሲያቃጭሉ የምታስቧቸው ! "ጣይቄው እንዲህ ሲሆን መከተል ያሉብን ሁለት ህጎች አሉ" ፣ ብላችሁ እንድታስቡ የሚያረጓችሁ ሃሳቦች እንደዛ አይነት ሁኔታ ውስጥ ስትሆኑ ፣ ሮጣችሁ ኖት ላይ ለማረጋገጥ አትሂዱ ፣ ራሳችሁን ገድቡት እና ሃሳቡ ሲመጣ አይምሯችሁን ፈትሹት ፣ የውሻ ጥርስ አጥንት በመታገል ነው የሚጠነክረው ፣ በጭካኔ የመጣው ቢመጣ ንክስ ፣ አይምሯችሁን አስጨንቁት ፣ ይህንን ስንል 10 ደቂቃ ሙሉ የሆነ ነገር ሲከብዳችሁ አፍጥጣችሁ እያያችሁት እዘኑ ማለታችን አደለም። 9 Factors of this issue የሚል ነገር ስታዩ ለምን ዝርዝሩ ላይ ትሄዳላችሁ ፣ መጽሃፉን ከድናችሁ ፣ በአይምሯችሁ በማስታውስ ሁሉንም ለመዘርዘር መሞከር ከዛን ማስተያየት። ይህን ስታረጉ ኖታችሁን በቀይ ቀለም እየቀባችሁ ካነበባችሁት በላይ በቂ ዝግጅት ኖራችሁ ማለት ነው ።

3️⃣ አይምሮን በከባድ ሚዛን መፈተን

የሰራችሁት ጥያቄ ደግማችሁ ምስራት ደስ ይላል አደል ? አዳዲስ ማቴሪያል ከማንበብ ይልቅ ድሮው ያነበባችሁትን ምስመር በመስመር ስታነቡ ቀላል ነው። ካነበባችሁ በኋላ ጥያቄ ስሰሩ መጀመሪያ ላይ ያሉትን ቀላል ጥያቄዎች ለኮፍ ለኮፍ አርጋችሁ መጨረሻ ላዩ የሚኖሩትን ከባባድ ጥያቄዎች ለማን የተዘጋጁ ይመስላችኋል? ለ ግቢ ተማሪዎች  ወይስ ለመምህራን! አሰልቺ የሆኑ እና ግራ የሚያጋቡ ርዕሶችን ማንበብ አድካሚ ሊሆን ይችላል ግን ደግሞ የሚሰማችሁ ጥሩ ያልሆነ ስሜት እየተገላችሁ እና እየለፋችሁ እንደሆነ የምትረዱበት እንጂ የ ወድቀታችሁ ማሳያ አደለም።

4️⃣ ክፍተት መስጠት ( SPACING)

በጣም ትልቅ የሆነ አይምሮን ሃይልን የሚወስዱ ንባቦችን ስታነቡ ምናልባት ደስ ብሏችሁ ዛሬ ከዚህ ለአፍታ እንኳን ሳልነሳ ጭርሼ ውላለው ልትሉ ትችላላችሁ ፣ እንዲህ እያረጋችሁ ለትንሽ ቀናት ሊሳካ ይችላል ፣ ከዛን ግን አይምሯሁ ዝሎ ንባብ የሚባል ነገር እርም ብላችሁ ስተውት ትዝ ይላችሁኋል? አይምሯችሁም አይናችሁም እንዲያርፍ  ፍቀዱለት ፣ ለ 2 ወይም ከ ሶስት ሰዓት ንባብ በኋላ ፣ ከተቀመጣችሁበት ተነሱ ፣ የተፈጥሮ photon Energy እያገኘ አይናችሁ እንዲዝናና ፍቀዱለት ፣ ለመሳቅ ለመጫወት ሞክሩ ! ምክንያቱም አይምሯችሁ ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ለሚቀጥሉትም ቀናት ስለሚያስፈልጋችሁ።

5️⃣ ንባብን በነጻነት ማጣመር

አንድ አይነት እርዕስ ለመጨረስ ወይም አንድ Subject ላይ አይምሯችሁን አትገድቡት ፣ History ላይ ያነበባችሁት a battle of "some site " ምናልባትም Geography Class ደግሞ የ Mineral site ሊሆን ይችላል ፣ 9ኛ ክፍል ያነበባችሁት 11ኛ ክፍል ላይ ካለ ሁለቱንም መፅሃፍ ዘርግታችሁ አንድ ላይ አጣምሯችሁ ለማንበብ አትፍሩ። ነባባችሁ የግድ ደባሪ መሆን የለበትም ጥሩ ውጤት ለማምጣት ፣ Chemistry ያነበባችሁት ርዕስ Biology እንድታነቡ  ከገፋፋችሁ ሂዱ አንብቡ ፣ በንባብ ፍቅር ተጠመቁ ፣ ውስጣችሁን  እንዲወራችሁ ፍቀዱለት ፣ የንባብ ፍላጎታችሁን ለስኬታችሁ ተጠቀሙበት።

6️⃣ ሁሌም ንቁ መሆን
ይሄን ብሔራዊ ፈተና ጥሩ አርጎ ለምስራት እየተጋ ያለው ጓደኛችሁ ጋር ደውሉ ፣ ወይ የትምህርት ቤት አማካሪያችሁ ወይ ደግሞ የምትግባቡት መምህር ጋር ፣ አሁን እየሄዳችሁበት ካለበት ብቃት ብላይ ልትሄዱበት የምትችሉበትን ርቀት ጠይቋቸው። በፍጹም የአሸናፊነት ወይ ደግሞ የውሸጥ ድል ስሜት እንዲያዘናጋችሁ አትፍቀዱ ፣ በአቅራቢያችሁ ሁሉ ያሉት ብዙ መልፋት እንደማይጠበቅባችሁ ሲነግሯችሁ ፣ ተዘናግታችሁ በስንፍና እንዳትሰናከሉ ከልብ ትቢት ተጠበቁ

7️⃣ ማስታወሻ ዘዴን ማዳበር

ሊረሱ የሚችሉ ሃሳቦችን ልታስታውሱበት የምትችሉባቸውን ዘዴዎች በመፍጠር ለምዝናናት ሞክሩ ፣ ምናባዊ በሆነ መልኩ በግጥም ፣ ወይ በ acronyms ወይ በ Diagram አግናኝታችሁ ለመረዳት ሞክሩ።

@Entranceprepare
@Entranceprepare

To register in our special tutorial program👇

@Epregisterbot


Entrance prep tutorial😍

#ምዝገባ እንደቀጠለ ነው🤩

ምዝገባ ተጠናቀቀ? እያላችሁ ስትጠይቁን ለነበራችሁ አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ በቀሩት ጥቂት የምዝገባ ቀናት መመዝገብ እንደምትችሉ  ለማሳወቅ እንወዳለን🥰😍

Register now and secure your result on entrance exam  since the registration is about to end


ለመመዝገብ : 👇 https://t.me/EpregisterBot

ቻናላችንን ለመቀላቀል ; 👇 
@Entranceprepare

ከ Tutorial ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ :👇
https://t.me/Eptutor2017Bot
'' አሁኑኑ ተቀላቀሉን😍🤗🤩

Показано 20 последних публикаций.