🍂 ወንድሜ!
ትዳርን ባሰብክ ጊዜ፤ ለዱንያ ከልክ በላይ ቦታ የሚሰጡ፣ ትዳርን እንድትፈራ የሚያደርጉ አካለትን አትስማ። ይልቁንም የትዳርን አላማ የተረዱ ቀደምት ደጋጎችን ታሪክ ቃኘት አድርግ፣ ባላቸው ነገር ተደስተው ተብቃቅተው በፍቅር የሚኖሩ በቅርብህ ያሉ ወዳጆችህን ተመልከት። በአላህ ላይም ያለህ ተወኩል እና የቂን አጠናክር፣ በዱዓም በርታ። በአላህ ፍቃድ ሁሉም ገር ይሆንልሀል።
@eross_eross