አድቬና የፍየል ቁርጥ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


On 👇👇
#Tik tok :- advena hawassa

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: ዝክረ ደራ ጤና ኮሚቴ


👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
መታየት ያለበት ልዩ የስነ-ፅሑፍ ምሽት 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆










Репост из: Ashenafi Gullma
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ዘወትር ሐሙስ ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ አድቬና ሞቅ ደመቅ ይላል ብቅ በሉ ከወዳጅ ዘመዶ ጋር ፈታ ዘና የሚሉበት ተወዳጅ ቤት አድቬና ይለያል👍👍👍


Репост из: Ashenafi Gullma
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ደንበኞቻችን መልካም በዓል ይሁንላችሁ👏👏👏


👆👆👆👆👆👆

ሊታይ የሚገባ




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን 🙏🙏

አድቬና የፍየል ቁርጥ እና ባር ሀዋሳ
           
እናንተን ለማስደሰት 😃በከተማዋ እንብርት👀 ሱሙዳ አደባባይ ፖስታ ቤት አጠገብ 👉✉️ በዓለ ጥምቀቱ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እንዲሆንሎ እየተመኘን #ማክሰኞ #ሀሙስ #ቅዳሜ እና #እሁድ የተለየ በባህላዊ ተወዛዋዦች የደመቀ የባህል ምሽት ይኖረናል። ይምጡ ደስታዎ ደስታችን ነው።
         መልካም የጥምቀት በዓል
👇    join us    👇
tiktok:-Advena hawassa
Telegram:-አድቬና የፍየል ቁርጥ


Репост из: Dani D Eyu
https://vm.tiktok.com/ZM69Smp3y/


Репост из: Hiwot Melese
የዘንድሮው የሜሪ ጆይ እግር ጉዞ አረጋዊያንን አከብራለሁ! በምርቃታቸውም እባረካለሁ! በሚል መሪ ቃል   በሀዋሳ ከተማ ህዳር 30 ዕለተ ዕሁድ የሚካሄድ ሲሆን፣
የጉዞው መነሻና መድረሻ  ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስትያን ፊት ለፊት ሱሙዳ አደባባይ ነው።
የጉዞው መስመር ከሱሙዳ አደባባይ ወደ ፍቅር ሀይቅ በሚወስደው መንገድ በሴንትራል ሆቴል ታጥፎ  ተመልሶ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስትያን ቤተ ክርስትያን ፊት ለፊት ያበቃና በአረጋዊያን ምርቃት የፕሮግራሙ ማጠቃለያ ይሆናል።
👉የተጓዦች  ከጉዞ ስፍራ መድረሻ ሰአት ማለዳ 12:30
👉በጉዞው መነሻ ስፍራ የሰውነት ማማሟቂያ እና በዕለቱ የክብር እንግዳ መክፈቻ ንግግርና ጉዞውን ማስጀመር ይካሄዳል።
👉 በጉዞው መሀል የሰርከስ ና የስካውት አባላት ትርኢት ይኖራል እንዲሁም የንጉስ ማልት ቅምሻም ተካቷል
🙏ማሳሰቢያ
👉 ማንኛውም ስለትእና የጦር መሳሪያ መያዝ አይቻልም
👉  ከበጎ አድራጎቱ አላማ እና ከማዝናናት ውጭ የሆኑ ንግግሮችና ሌላም ማንፀባረቅ አይፈቀድም
👉 አደንዛዥ ዕጾችንና አልኮል መጠቀምም ሆነ ተጠቅሞ መጓዝ አይፈቀድም
በመጨረሻም ሁላችንም አረጋውያኖቻችንን በማክበርና በመደገፍ ከምርቃታቸው በረከት ተንበሽብሸን እንድንመለስ በአክብሮት እንጠይቃለን🙏


👋#በዉቢቷ_ሀዋሳ👋
-------------------------------
ሜሪ ጆይ ትጣራለች❗️
ኑ ! አብረን እንጓዝ ትላለች❗️
ሲ/ር ዘቢደሩ ትጣራለች
ኑ ! ስለአረጋዊያኑ አብረን እንጓዝ ትላለች

🇪🇹🌻ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ🌻🇪🇹

🤲አረጋዊያንን አባቶቼን አከብራለሁ እባረካለሁም !

የዛሬ በጎ ስራ ለነገ ስንቄ ነው !

ኑ ማህበራዊ እሴቶቻችንን እናጠናክር !
አብሮነት መተሳሰባችንን እናጎልበት !

💥እየተጓዝን እየተዝናን ጤናችንን
እየጠበቅን እየተጨዋወትን በፍቅር እንጓዝ !
➻ቤተሰብ፣
➻ጓደኛሞች፣
➻የድርጅት ሠራተኞች፣ እንደተለመደው
ሁሉ በጋራ በፍቅር በአብሮነት እንጓዛለን።

😲እነማን ይገኛሉ :-🤔⁉️

በርካቶች ከአዲስ አበባና ከሀዋሳ አጎራባች ይጓዛሉ። #ከወላይታ_አርባምንጭ_ይርጋለም፣ ሻሸመኔ፣ አዳማ ወዘተ በርካቶች ይጠበቃሉ። ቲሽርቱን ይግዙ ይሳተፉ።

🌻ታላላቅ ታዋቂ አርቲስቶች፣ ታዋቂ አትሌቶች፣ የእግር ኳስ ተጫዋቾች፣ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች፣ ቱሪስቶች፣ የድርጅት ሠራተኞች ተማሪዎች ፣ አረጋዊያን፣ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ወዘተ ይገኛሉ።
     📷የፎቶ ሰዓትም ይኖረናል📷

#ስፖንሰር ለበረከቱ ለአብሮነቱ ⁉️

#ድርጅቶች ጉዞውን ስፖንሰር
እንድታደርጉ ስንጋብዝ አገልግሎትና
ምርትዎን ለማስተዋወቅ ምቹ ሁኔታዎች እንዳሉ በመግለጽ ነው።

👉 በጉዞው በማንኛውም ሁኔታ መሳተፍ  ከአረጋዊያኑ ምርቃትና በረከትን ሲያስገኝ ለህፃናቱ ነጋቸውን እየሰራንላቸው ነው።

    #ቲሽርቶን የት እናገኛለን ⁉️
በንግድ ባንክ የተለያዩ ቅርንጫፎች።
➻፦ ኤፍራታ ሱፐር ማርኬት
➻፦ ሚሚ ሱፐር ማርኬት
➻፦ ሀዋሳ ሱፐር ማርኬት

        #ዋጋውስ ⁉️
➻የአዋቂ = 300 ብር
➻የልጆች = 200 ብር ብቻ
❗️ #እንዳያመልጥዎት ❗️

ኑ አብረን ስለፍቅር ስለደግነት እንጓዝ !
አይቀርም ቅዳሜ ጥቅምት 24 ሀዋሳ
     ቅ/ገብርኤል ፊት ለፊት ሱሙዳውጋ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ :-
        👇
0910959487/0955464646

🇪🇹ሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ🇪🇹




Dani D Eyu:
ግሩፖች ላይ ፖስት

ለ ሀዋሳ ከተማ የጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ ፕላስ የኪነ-ጥበብ እና የበጎ-አድራጎት ማህበር በያዝነው ዓመት 2016 ጥቅምት 6 እስከ ህዳር 5 የሚቆይ ነፃ የአባላት ምዝገባ ጀምረናል ዘመናዊ ዳንስ፣ባህላዊ ዉዝዋዜ በሙዚቃ አባል መሆን የምትፈልጉ መጥታቹ መመዝገብ ትችላላሉቹ።

አድራሻ:- ዉቅሮ ቀበሌ ግቢ ዉስጥ
@Eyor 0926089512
  @Binaallu  0966091865
    @Dagimtadu


Репост из: Dani boss dance staff
አድቬና የፍየል ጥብስ እና ባር ሀዋሳ

በሀዋሳ ከተማ ለየት ያለና አንጋፋ ለደንበኞቹ ትልቅ ቦታ ያለው ተጠቃሚውን ለማስደሰት በየጊዜው አዳዲስ ሀሳቦችን በማምጣት ለደንበኞቹ ኩራት የሆነ።

ምን ይፈልጋሉ አድቬና መጥተው ሁሉ ሙሉ በግል ሆነ በቡድን መጥተው መዝናናት መመገብ ቢፈልጉ አለን ይሎታል አድቬና የፍየል ጥብስ እና ባር

ከእሁድ እስከ እሁድ የዲጄ ምሽቶች በካንፍየር ምሽቶን እናደምቃለን
እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ በባህላዊ ተወዛዋዦች የረፍት ቀኖ ይደምቃል።

አድቬና የፍየል ጥብስ እና ባር
አድራሻ :- ከሳውዝ ስታር ወደ ገብርኤል በሚወስደው መንገድ ፖስታ ቤት አጠገብአ


Репост из: ጮቤ ረገጣ/Chobe Regeta
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
let's create some magic on fire Wednesday night September - 27 at AFROGRILL with selective dj's come and join us
ኑ ችቦ እናብራ 🌋




Репост из: Dani D Eyu
በሀዋሳ ከተማ ምስራቅ ክ/ከተማ የሚገኙት ፕላስ የኪነ-ጥበብ እና የበጎ-አድራጎት ማህበር ከአርአያ የበጎ-አድራጎት ማህበር  ጋር በጋራ በመጣመር በሀዋሳ ከተማ የሚገኘውን ብራይት የኦቲዝም ማህከልን በቀለም እና በውበት ስራ እድሳት አድርገዋል።
ፕላስ እና አርአያ በሀዋሳ ከተማ የተለያዩ የበጎ ፍቃድ ስራ ላይ በንቃት የሚሳተፉ ሲሆን አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ በሀዋሳ ከተማ የሚገኘውን በብራይት የኦቲዝም ማዕከል ተገኝተው የማስዋብ ስራን ሰርተዋል።

ፕላስ የኪነ-ጥበብ እና የበጎ-አድራጎት ማህበር

Показано 20 последних публикаций.

350

подписчиков
Статистика канала