🐾PAWS ቀደም ሲል አመሻሽ ላይ ስለ X አካውንታቸው ትንሽ አብራርተው ነበር እና APPEAL እንዳደረጉና 4ኛ የ X ገፅ እንደማይከፍቱ አሳውቀዋል. እስከዛ ግን ስለ ፓውስ ትክክለኛ መረጃ ምናገኝበትን 3 PERSONAL PAGE አጋርተዋል
በሚያስገርም ሁኔታ 1ኛው አካውንት ከወዲሁ ባን ተደርጉአል,😁
በሚያስገርም ሁኔታ 1ኛው አካውንት ከወዲሁ ባን ተደርጉአል,😁