ለሟቾች ነፍስ ይማር😢
በጉጂ ዞን በማዕድን ማውጣት ስራ ላይ የነበሩ ስምንት ሰዎች አፈር ተደርምሶባቸው ህይወታቸው አለፈ
በትናንትው ጥር 26/05/2017 በጉጂ ዞን ሰባ ቦሩ ወረዳ አንቲቻ ቀበሌ ከቀኑ 9 ሰዓት ማዕድን በማውጣት ላይ የነበሩ 8 ሰዎች በአፈር መደርመስ አደጋ ሕይወታቸው ማለፉ ተገልጿል፡፡
አደጋው የደረሰው በባሕላዊ መንገድ ማዕድን በማውጣት ሥራ በተሰማሩ ዜጎች ላይ ሲሆን የሟቾችን አስከሬን ከተደረመሰው አፈር ውስጥ የማውጣት ሥራ እየተከናወነነው ተብሏል፡፡