መፅሐፈ ናምሩድ
የናምሩድን ታሪክ የምታቁት ነው ናምሩድ እጅግ ጠበቢ የነበረ ሰው ነበረ በእርግጥ አካሔዱን በስተመጨረሻ ስላላሳመረ የእግዚአብሔርን መንገድ ባለመከተሉ ቢወድቅም ነገር ግን እጅግ በጣም ብዙ ብዙ መፅሐፍትን ፀፎአል ለምሳሌ ስለ ጠለሰም ስለ ከበሩ እንቁዎች ስለ እፅዋት መድሐኒትነት ብዙ ብዙ ከእነዚ መካከል ልዩ የሆነውን ነገር ግን ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ያለ እውቀት መጠቀም ግን ይጎዳል ላስተዋውቃችሁ ብያ ነው።በዚህ መፅሐፍ ተቆጥሮ የማያልቅ ብዙ ብዙ ጥበብ አለ ነገር ግን መልካሙንና መጥፎውን መለየት ያስፈልጋል ።
መፅሐፈ ጅማትርያ
ለኮከብ እና አገዳደፍ ያስተምራል በጣም በብዙ መንገድ ይገደፋል እንደየ ግብሩ ለምሳሌ ለእጣ ለእድል ለኮከብ ወዘተ... ይህ መፅሐፍ ግን አንድ ነገር ላይ ምን እንዳደረ ለምሳሌ በውሀ ላይ በ ሰው ላይ በዛፍ በድንጋይ ላይ ወዘተ ጥርት አርጎ ይናገራል
መፅሐፈ ጢስ
በዚህ መፅሐፍ ስር ደሞ በእጣን በእፅዋትና በእንስሳት አማካኝነት በማጨስ የምናገኛቸውን ጥቅሞች ይናገራል በእርግጥ ይህ ብቻ አልነበረም ብዙ ነበረ ቢሆንም ለእናንተ በቂ እና አስፈላጊ የተባሉትን ተተርጉመው ቀርበዋል።
መፅሐፈ አስማት
ነጭ አስማት ማለትም
መፍትሔ ስራይ
የትምህርት
የአቃቢ ርዕስ ከመናፍስት
የአጋንንት ማሰሪያ ፀሎቶችን ያካተተ ነው
ራዕይ ወመሰውር
መሰውርንና እራይ ዮሐንስን ወዘተ የያዘ ነው
የጥበብ ቋንቋ
የመላእክትንና መናፍትን ቋንቋ ልቅም አድርጎ የሚያስተምር ነው ከእነ ነገዳቸው
መፅሐፈ ሙሴ
የባህር መክፈያን ጨምሮ ዛሮችን መገዘቻና ማስለቀቂያ የሰው አይንን ወዘተ እጅግ ብዙ ብዙ ጥቅሞችን የያዘ መፅሐፍ ነው ። ለዛሬ ይህንን ካልኩኝ ይበቃል ። @truth00011 ታገኙኛላችሁ