4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Видео и фильмы


ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ: @Jomati1

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Видео и фильмы
Статистика
Фильтр публикаций


🚨🗣️ ዶሚኒክ ሶቦዝላይ ስለ ፍፁም ቅጣት ምቱ

"የዳኛውን ፊሽካ አልሰማሁም መሄድ እንደምችል ለማየት እሱን መመልከት ነበረብኝ። በቅድመ-ዝግጅት ወቅት ብዙ ልምምድ እሰራ ነበር።"

"የእራሳችህን ድምጽ መስማት አችሉም ለዛ ነው እግር ኳስ የምንወደው እኔ እግር ኳስ የምወደው ለዚህ ነው።"

SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


🚨ሮናልዶ በIG ገፁ ያን ዲያሞንዴን መከተል ጀምሯል።

SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


🚨🔴⚪️ ሃሪ ኬን በባየርን አዲስ ኮንትራት:

"በዚህ ሳምንት ወይም በሚቀጥለው እንነጋገራለን ብቻ ግልጽ ውይይት እናደርጋለን አንቸኩልም ወይም አንደናገጥም።"

SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


🚨 𝗡𝗘𝗪: ከፍተኛ የደመወዝ ክፍያ ያላቸው ክለቦች 💰

SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


▣ || በርንማውዝ በፕሪምየር ሊጉ ከ18 ያለመሸነፍ ጉዞ በኋላ በማንቸስተር ሲቲ ተረተዋል።

SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


ማነው በልጅነቱ እስኪ ገምቱ 🤔☺️

SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


📸

Iconic Pics 💙


SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


🔵🔴 ባርሴሎና በላሊጋ የመክፈቻ ጨዋታው በኤልቼ ላይ 5 ግቦችን በማስቆጠር በድል ጀምሯል!

• ራፊናን እና ፌርሚን ሎፔዝ እያንዳንዳቸው ሁለት ግቦችን አስቆጥረዋል።

• ጎርደን ሁለት የግብ ኳሶችን አመቻችቶ ሲያቀብል ካሪም አዴዬሚ የመጀመሪያ ግቡን ለባርሴሎና ማስቆጠር ችሏል።🖤💜

•የጨዋታ ኮከብ ራፊናን ሆነው ተመርጧል።

SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


🇪🇸 የ2ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ !

            ⏰ እረፍት

     እልቼ 0-2 ባርሴሎና


Work Hard 💪

SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


ከ10 rate አርጉት እስኪ 😁

SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


🚨🔵 አል-ሂላል ለማርቲኔሊ እንቅስቃሴ ጀምሯል! 🇸🇦

🤝 ከአርሰናል ጋርም ሆነ ከተጫዋቹ ጋር ውይይቶች እየተደረጉ ነው፤ እስካሁን ግን ስምምነት የለም።
💰 አርሰናል £60M አካባቢ ይፈልጋል፣ ማርቲኔሊም ወደ ሳውዲ የመሄድ አማራጭን እያጤነ ነው። 👀🔴

The Athletic FC/David Ornstein


SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


🚨🇳🇴🔵 ሃላንድ ለማንቸስተር ሲቲ የ2026/27 የፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታ ስታዲየም ደርሷል! 👀

🔥 የጎል ማሽኑ ለአዲሱ የውድድር ዘመን በአድስ ስታይል ዝግጁ ነው! 💀🔵


SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


🚨❌ ጎንሳሎ ኢናሲዮ ወደ ባርሴሎና ሊዘዋወር ነው ተብሎ በዛሬው ዕለት ዘገባዎች ቢወጡም፤ እስካሁን ምንም የተደረሰ፣ የላቀ ወይም የተቃረበ ስምምነት የለም።

የክለቡ ምንጮች ከተከላካዩ ጋር የተያያዙትን ዘገባዎች አነስተኛ ግምት ሰጥተውታል (አስተባብለዋል)።

[Via: Fabrizio Romano]


SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


10:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ በርንማውዝ
የጨዋታ አሰላለፍ


SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


የጨዋታ አሰላለፍ

10:00 | ብራይተን ከ አስቶን ቪላ


SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


ሀላንድ ፀጉሩን ተቆርጦታል 🤯😳😱




SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


አዩብ ቡአዲ  ወደ ማን ሲቲ 

HERE WE GO

FABRIZIO ROMANO 🎖️


ባርሴሎና 🤝 ፍጥነት


SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt


🚨❌ አሌሃንድሮ ባልዴ በተጨማር ማርክ ካሳዶ እና ሄክተር ፎርት ከኤልቼ ጋር ለሚደረገው የዛሬ ጨዋታ በባርሴሎና የቡድን ስብስብ ውስጥ አልተካተቱም። ❌🔵🔴

👀 ሦስቱም ተጫዋቾች የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ባርሴሎናን ሊለቁ ይችላሉ። 🔄

Fabrizio Romano


SHARE @Ethio_433_sportt
SHARE @Ethio_433_sportt

Показано 20 последних публикаций.