ስኬቱ ላይ ድረስ ወይም መንገዱ ላይ ሙት
መተኛቱ፣ ማማረሩ፣ ስልክ ላይ ተጥደህ ማምሸቱ
TikTok
YouTube
Instagram
Telegram
ያለ እረፍት ጊዜ ሰቶ በፍቃድህ መታሰሩ ፣ ሰው ማማቱ፣ ና ወደ ተባልከው መሮጡ፣ ጠዋት አብዝተህ መተኛቱ ይቅርብህ እና እስኪ ለ ፪፫ ቀን ብቻ እነዛን የሞቱ ድርጊቶች በእነዚህ ተካቸው
ከዛ ለውጥህን እየው ማን እንደሆንክም ለራስህ ንገረው
•ጠዋት ከመተኛት - •ስፖርት ስራ
•ከ porn* - •መፅሀፍ አንብብ
•ብዙ ከማውራት - •ዝምታን ምረጥ
•ስልክ ከማብዛት - •እረፍት አድርግ
•ሁል ግዜ ከቀልድ - •ቁም ነገር አውራ
•ሁል ግዜ ከእሺ - •ይቅርብኝ በል
እነዛን በዚህ ቀይራቸው ከዛ እመነኝ ተአምር ታያለህ።
በል ተነስ ጀምር
✨ ያማረ ምሽት ተመኘሁላችሁ ✨
https://t.me/ethio_addis_mereja
https://t.me/ethio_addis_mereja
https://t.me/ethio_addis_mereja
መተኛቱ፣ ማማረሩ፣ ስልክ ላይ ተጥደህ ማምሸቱ
TikTok
YouTube
Telegram
ያለ እረፍት ጊዜ ሰቶ በፍቃድህ መታሰሩ ፣ ሰው ማማቱ፣ ና ወደ ተባልከው መሮጡ፣ ጠዋት አብዝተህ መተኛቱ ይቅርብህ እና እስኪ ለ ፪፫ ቀን ብቻ እነዛን የሞቱ ድርጊቶች በእነዚህ ተካቸው
ከዛ ለውጥህን እየው ማን እንደሆንክም ለራስህ ንገረው
•ጠዋት ከመተኛት - •ስፖርት ስራ
•ከ porn* - •መፅሀፍ አንብብ
•ብዙ ከማውራት - •ዝምታን ምረጥ
•ስልክ ከማብዛት - •እረፍት አድርግ
•ሁል ግዜ ከቀልድ - •ቁም ነገር አውራ
•ሁል ግዜ ከእሺ - •ይቅርብኝ በል
እነዛን በዚህ ቀይራቸው ከዛ እመነኝ ተአምር ታያለህ።
በል ተነስ ጀምር
✨ ያማረ ምሽት ተመኘሁላችሁ ✨
https://t.me/ethio_addis_mereja
https://t.me/ethio_addis_mereja
https://t.me/ethio_addis_mereja