ከሀይልና ጩኸት ይልቅ ፤ ፍቅርና ትህትና ጠንካራ ናቸው !
...................................
"ጠብታ ማር" በዴል ካርንጌ የተፃፈች ፤ ደምሴ ፅጌና ባሴ ሀብቴ ግሩም በሚባል ሁኔታ ወደ አማርኛ የመለሷት ሸጋ መፅሐፍ ናት ። እነሆ ከዚህች በቁምነገር ከተሞላች መፅሐፍ ለዛሬ አንድ ቁም ነገር እንቆንጥር ።
.....................................
ከዕለታት በአንዱ ቀን እንዲህ ሆነ ፡፡
ፀሀይና ንፋስ እኔ ነኝ ሃይለኛ ፤ እኔ ነኝ ሃይለኛ በመባባል ተፎካከሩ፡፡
ነፋሱ ፀሀይንም አላት ፤ ሃይለኝነቴን በተግባር አሳይሻለው ፡፡
"እዚያ ታች ካፖርት የለበሰው አዛውንት ይታይሻል? አንቺ ካፖርቱን ለማስወለቅ ግማሽ ሰአት ሲወስድብሽ እኔ ግን በአምስት ደቂቃ ውስጥ አስወልቀዋለው አላት ፡፡"
ፀሀይ በደመና ተጋረደች ፡፡
ነፋሱ ፤ አውሎ ነፋስ እስኪሆን አቧራውን እያጨሰ ነፈሰ፡፡ ሃይሉ በጨመረ ቁጥር አዛውንቱ ካፖርታቸውን ይበልጥ ጥብቅ አድርገው ያዙ ፡፡ ነፋሱ መረታቱን ሲያውቅ ፀጥ አለ ፡፡
.....................
ወዲያውኑ ፀሀይ ብቅ አለችና ሞቅ ያለ ፈገግታዋን አዛውንቱ ላይ ፈነጠቀችባቸው ፡፡ በዚህ ደስታ የተዋጡት አዛውንት ላባቸውን ጠረግ ጠረግ አረጉና ካፖርታቸውን አወለቁ ፡፡
ይህንን ያየችው ፀሀይ ወደ ንፋሱ ዞር ብላ ፤
"አየኸው ከሃይልና ጩከት ይልቅ ፤ ፍቅርና ትህትና ጠንካራ ናቸው" አለችው ፡፡
#share#share #share
#ሼር #ሼር
https://t.me/ethio_addis_mereja