📍መነበብ ያለበት📍
ወደ ዋና ፁሁፌ ስገባ ዛሬ እጅግ እጅግ ደስ እሚል ነገር አለ ከላይ እምታዬት እህታችን የዚህ ቻናል አባል ከሆነች ከ 1 አመት ከ3 ወር በላይ ሆኖታል ሰሞኑን ደስ ተሰኝታ ደስ እሚል ፁሁፍ ፅፉልኝ ነበር:: ያወራነውን ከላይ ፎቶዋ ጎን አያይዤ ለቅቄዋለሁ ሙሉ ለሙሉ ብታነብት ደስ ይለኛል እንዳለችኝ ተምሬ በጥሩ ውጤት ተመርቄ የልቤ ስለሞላልኝ የAVAITOR SIGNALS ቤተሰብ እንደ ቤተሰብ እንኳን ደስ አለሽ ይበሉኝ ነበር ያለችኝ::
እኔ ደግሞ በተጨማሪሳወራት የፃፈችልኝ ፁሁፍ ደስ ስላሰኘኝ የሆነ ነገር ማለት እንዳለብኝ ተሰምቶኝ አንዳንድ ነገር ልበላችሁ ብዬ ነው::
መልእክቱን የላከችልኝ ሐሙስ ቀን ማለትም ከ 6 ቀን በፊት ነበር ሰው በጣም እየተደራረበብኝ ፋታ ስላጣሁ ስላልተመቸኝ ነበር በሰአቱ ያለቀኩት ለዚህም ይቅርታ እጠይቃለሁ::
ከላይ እሷ ጋር ያወራነወን ፎቶዋ ጎን አያይዤ የለቀኩላችሁን Screenshot በጠቅላላ አንብቡት በጣም ለብዙዎቻችን ትምህርት እና ፅናት ይሆናል ሳትሰላቹ አንብቡት::
ያወራነው ላይ እንዳያችሁት "ትምህርቴን መጨረስ እፈልግ ነበር ልክ ብር እንዳገኘሁ ምንም ነገር ሳያምረኝ በቻናሉ በቀን እማገኘው ብር ሳያታልለኝ ብችግር ምክንያት ያቆምኩትን ትምህርቴን ነበር የቀጠልኩት አሁን ተምሬ ለዚህ በቅቻለሁ ትትምህርቴንም እየተማርኩ እማገኘውን ገንዘብ ሳላባክን የ
2.2ሚሊዬን ብር መኪና ገዝቻለሁ በጣም ብዙ ብርም አጠራቅሚያለሁ አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ የማንንም እርዳታ ሳልፈልግ ለሌሎች እየተረፍኩ ነው ሰሞኑን ደግሞ የራሴን ድርጅት እከፍታለሁ ነው ከብዙው ባጭሩ ያለችኝ"::
አሁን ወደኔ ሀሳብ ልግባ:- እኔ ከልብ ከልብ ነው ደስ ያለኝ አንዳንዴ ገንዘብ ማገኘት እግዚአብሔር ከፈቀደው በጣም ቀላል ነገር ነው አሁን እንደምናገኘው ተኝተን በቀን ከ 100,000 ብር በላይም ልናገኝ እንችላለን በዛው ልክም ሰው 40 አመት የለፉበትንም ሀብት በ 1 ቀን ሊያጣው ይችላል ከምንም በላይ ግን በጣም ደስ እሚለው ህሊና ጋር አስታርቆን ከማንም ሰው በላይ ደስተኛ ሆነን እንድንኖእ እሚያረገው ነገር
1,ካለን ላይ ለሰወች ስናካፍል እና በኛ ምክንያት ሰወች ሲደሰቱ ማየት ነው::
2, እህታችን እንዳለችው አላማችንን ሳንረሳ ያቀድንበት መድረስ ነው::
3,ሁላችንም በየ እምነታችን ፈጣሪያችን ጋር አለመጣላት ነው::
ስለዚህ እህቴ በዚህ ቻናል ስም እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ ካሰብሽበት አደረሰሽ እንላለን ለወደፊቱም በስራው አለም በጎ ይግጠምሽ ያሰብሽው ይሙላልሽ እንላለን::
እኔ ማርያምን እምፈልገው ይሄንን ነው ገንዘብ ብቻ እንድሰበስቡ አልፈልግም ጥሩ ስብእና ከቸርነት ጋር: አላማ ያላችሁ እንጅ ገና ለገና በየቀኑ ከሰው በላይ ገንዘብ እናገኛለን ብላችሁ በገንዘብ እምትመኩ :እማይመጥናችሁ ቦታ እምትገኙ :ፈጣሪ ጋር እሚያጣላችሁን ነገር እምታረጉ ሰወች እንድትሆኑ አልፈልግም በእርግጥ ብዙወቻችሁ በ እድሜ ትበልጡኛላችሁ እናት አባቴም እምትሆኑ አላችሁ ነገር ግን የገንዘብ ማገኛችሁ ምክንያት እኔ እስከሆንኩ ድረስ "መረቡን እንጅ አሳወን ለናንተ መስጠት አልፈልግም:: ስለዚህ ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ሳይሆን አላማን መኖር እና ለሌሎች መድረስ ስራችን ይሁን እላለሁ ወሬ ካበዛሁባችሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ እወዳችሆለሁ::
መልካም 👫 ቀን