#ረመዷን❤️❤️❤️❤️❤️
🌸🌸ታላቁ እና የተቀደሰው የረመዷን ጾም ነገ ቅዳሜ ይጀምራል።
🌸🌸በሳኡዲ አረቢያ የረመዷን ጨረቃ ታይታለች።
🌸🌸ዛሬ የተራዊህ ሶላት የሚጀመር ሲሆን ነገ ቅዳሜ የረመዷን ጾም ይጀምራል🌹🌹🌹
☀️ጨረቃ ዛሬ ማምሻውን በመታየቷ ፆሙ ነገ ቅዳሜ እንደሚጀምር ተረጋግጧል 🌹🌹🌹🌹
ለመላው የ kimcrepto ቻናል ቤተሰቦች ,ሜምበሮች በኔና በቻናላችን ስም ረመዳን ሙባረክ ለማለት እንወዳለን 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ወሩም የእዝነት , የራህመት ,ስራችን ያማረና ከፈጣርያች አሏህ ተቀባይነት ያለው እንዲሆን ከወዲሁ እመኛለሁ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺
በድጋሚ
🌙አንኳን ለተከበረው 1446 ተኛው ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹህ!
#ረመዳን_ሙባረክ❤️❤️❤️🥰🥰