ከምድር ጥግ ጫፍ ከሰማይ አፍላጋት ፣
ለማንም የልታየ ደግሞም ለአለማት፣
እኛ ልብ ዉስጥ አለ እጅግ እልፍ ናፍቆት ፣
ሳናያቸው ነፍቀን ሳያዩን ናፈቁን ፣
አላህ ሲመርጣቸዉ ሸፈዓ ሆኑልን፣
እኛም ተመረጥን ህዝቦቹ ሆነን፣
ሱናቸውን ተከታይ ፈጣሪ ያርገን፣
አሚን❤️
ጁመዓ🌸🌼🌻
الهم صلي وسليم علي سيدينا محمد😍
https://t.me/ethio_muslim_nashida
ለማንም የልታየ ደግሞም ለአለማት፣
እኛ ልብ ዉስጥ አለ እጅግ እልፍ ናፍቆት ፣
ሳናያቸው ነፍቀን ሳያዩን ናፈቁን ፣
አላህ ሲመርጣቸዉ ሸፈዓ ሆኑልን፣
እኛም ተመረጥን ህዝቦቹ ሆነን፣
ሱናቸውን ተከታይ ፈጣሪ ያርገን፣
አሚን❤️
ጁመዓ🌸🌼🌻
الهم صلي وسليم علي سيدينا محمد😍
https://t.me/ethio_muslim_nashida