ኢትዮ ስታት


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የእግርኳስ ቁጥራዊ መረጃዎች አቅራቢ እና የእግር ኳስ ትንተና ሰጪ የሆነውን ቻናል እነሆ ብለናል ።
➠ የሀገር ውስጥ እና ባህር ማዶ ቁጥራዊ መረጃዎችን እንዲሁም አናላይሲሶችን ባማረ ሁኔታ እናቀርባለን።
ሼር ማድረጎን አይርሱ!
➠ ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Erk_yihun & @YAZAM698
2016 ዓ.ም | ኢትዮ ስታት 🟢🟡🔴

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


የ ton alpha ፕሮጀክት መሆኑን የቶን ባለሙያዎች ካረጋገጡት ቡሃላ paws ኤርድሮፕ በሶስተኛ ቀኑ 10 ሚሊየን ተጠቃሚዎችን በማፍራት ከዚ ቀደም በdogs ተይዞ የነበረውን ሪከርድ አሻሽሏል ይህም የፕሮጀክቱን ትልቅነት ያሳያል

አጨዋወቱ ከdogs ጋር ተመሳሳይነት ያለው ሲሆን ነገር ግን ከዚ ቀደም notcoin,dogs&hmster ለተጫወቱ ሰዎች ከፍ ያለ paws pt ይሰጣሉ

በአጪር ጊዜ የሚጠናቀቅ ኤርድሮፕ እንደሆነ የሚጠበቀውን paws ያልጀመራቹ ጀምሩት 👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=9ydVKVip


Репост из: ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ || ትሮል
side kike ያልጀመራችሁ ጀምሩ ቤተሰብ

https://t.me/sidekick_fans_bot?start=974085441


ከ9 አመት በፊት ልክ በዚህ ቀን ሰን ባየር ሌቨርኩሰንን በመልቀቅ ቶተንሃምን ተቀላቀለ።

🏟 408 ጨዋታዎች
⚽️ 162 ግቦች
🅰 68 አሲስት

@ETHIO_STAT
@ETHIO_STAT


ቡካዮ ሳካ በ2024/25 ፕሪሚየር ሊግ ያለው ቁጥራዊ መረጃ

🔸2 ጨዋታ
🔸1 ጎል
🔸 2 አሲስት

Star Boy 💫

@ethio_stat
@ethio_stat


ሞ ሳላህ በአንፊልድ ያለው ቁጥራዊ መረጃ

⛳️ 128 ጨዋታዎች
⚽️ 93 ግቦች
🅰 35 አሲስት

@Ethio_Stat
@Ethio_Stat


ቨርጂል ቫንዳይክ በአንፊልድ ስታዲየም በፕሪሚየር ሊጉ ያለው ሪከርድ

▪️100 ጨዋታ
▪️82 አሸነፈ
▪️16 አቻ
▪️2 ተሸነፈ
▪️48 ክሊን ሺት
▪️12 ጎል አስቆጠረ

▪️13 ጊዜ ብቻ በተቃራኒ ተጨዋች ድሪብል ተደረገ

one of the best cb in the premier league history

@ethio_stat
@ethio_stat


ሊቨርፑል ከብሬንትፎርድ ጋር ባደረጉት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት መርሀ ግብር ላይ አጠቃላይ 602 የኳስ ቅብብል ያስመዘገቡ ሲሆን ከ602ቱ የኳስ ቅብብል ውስጥ 92% የሚሆነው የኳስ ቅብብል የተሳካ ነበሩ

* ይሄም ቁጥር ከ2003-04 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዓመት በኋላ በ 1 ቨዋታ የታየ ከፍተኛው የኳስ ቅብብል ንፃሬ ሆኖ ተመዝግቧል።

#etho_stat_analysis

@ethio_stat
@ethio_stat


የኤርሊንግ ብራውት ሆላንድ አስገራሚ ቁጥራዊ መረጃ

24 ዓመቱ
23 ሀትሪክ

@ethio_stat
@ethio_stat


ሳንደር በርግ ከ ማርቲን ዙቢሜንዲ ንፅፅር

@ethio_stat
@ethio_stat


ማኑኤል ኡጋርቴ ወይስ ሳንደር በርግ?

እርስ በእርስ ንፅፅር!

የትኛው የመሀል ሜዳ ተጨዋች ለማን ዩናይትድ ተስማሚ ይመስላችኋል?

@ethio_stat
@ethio_stat


በተጠናቀቀው የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር እንደ ክርስቲያን ሮሜሮ ብዙ ታክሎችን የፈፀመ አንድም የመሀል ተከላካይ የለም። (66 ታክል)

@ethio_stat
@ethio_stat


ኒኮላስ ፈልክረግ ባለፉት 2 የውድድር ዘመኖች ከአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ 25+ ጎሎችን ያስቆጠረ ብቸኛው ጀርመናዊ ተጨዋች ነው።

57 ጨዋታ
28 ጎሎች

@ethio_stat
@ethio_stat


በተጠናቀቀው የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 21 ዓመት እና ከ21 ዓመት በታች ከሆኑ ተጨዋቾች ውስጥ ከፍተኛ ፍጥነት ያስመዘገቡ 10 ተጨዋቾች 👇

1. ኢሊያ ዛባርኒይ-ቦርንማውዝ- 36.60km/h
2.ዊልሰን ኦዶበርት-በርንሌ-36.14 km/h
3.ራስመስ ሆይሉንድ-ማን ዩናይትድ-35.45 km/h
4.ቲኖ ሊቭራሜንቶ-ኒውካስል-35.5km/h
5.ሉካ ኮሌስሆ-በርንሌ-35.30km/h
6.ዩሱፍ ቺርሚቲ-ኤቨርተን-35.21km/h
7.አሌሀንድሮ ጋርናቾ-ማን ዩናይትድ-35.1km/h
8.ማሎ ጉስቶ-ቼልሲ-35.00km/h
9.ካርሎስ ባሌባ-ብራይተን-34.84km/h
10.ጆን ዱራን-አስቶን ቪላ-34.82km/h

@ethio_stat
@ethio_stat


CHAT GPT በ2024/25 የውድድር ዘመን ፕሪሚየር ሊጉን ሊያነሱ የሚችሉ ክለቦችን በተርታ አስቀምጧል።

@ethio_stat
@ethio_stat


ሞሳላህ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን

34 ጨዋታዎች

18 ጎል

10 አሲስት

@ethio_stat
@ethio_stat


አርሰናል ሊያስፈርመው ከጫፍ የደረሰው ሚኬል ሜሬኖ ከሀገሩ ልጅ ሮድሪ ጋር ንፅፅር በ2023/24

@ethio_stat
@ethio_stat


ጁድ ቤሊንግሃም ለሪያል ማድሪድ በ31 ጨዋታዎች 29 የጎል አስተዋፅኦ ማድረግ ችሏል። 🔥

20 ጎሎች
9 አሲስት

@ethio_stat
@ethio_stat


ጆርዳን ፒክፎርድ፣ ዴቪድ ራያ እና ኤደርሰን በዚህ ሲዝን ስምንት ክሊን ሽት በማስመዝገብ እኩል ናቸው ።

@ethio_stat
@ethio_stat


የ 36 አመቱ እንግሊዛዊ የቀድሞ የማንቸስተር ሲቲ ግብ ጠባቂ ጆ ኸርት በውድድር አመቱ መጨረሻ ላይ ከሴልቲክ ጋር ያለው ኮርትራት ሲጠናቀቅ ከእግርኳስ አለም ራሱን እንደሚያገል አስታውቋል።

⚽️ 688 የክለብ ጨዋታ
🥅 247 ክሊን ሺት
🧢 75 ጨዋታ ለሀገሩ እንግሊዝ
🏆 2 ፕሪምየር ሊግ
🏆 1 ኤፌ ካፕ
🏆 2 ሊግ ካፕ
🏆 2 የስኮቲሽ ፕሪምየር ሊግ
🏆 1 ስኮቲሽ ካፕ
🏆 1 ስኮቲሽ ሊግ ካፕ
🏆 4 የፕሪምየር ሊግ የወርቅ ጓንት

Happy retirement 🙌🏾❤️‍🩹

@ethio_stat
@ethio_stat


ቶኒ ክሩስ ባለፉት 11 የውድድር አመታት ስኬታማ ኳስ የማቀበል ፐርሰንቱ ከ92% በታች ወርዶ አያውቅም ። 🤯🔥

@ethio_stat
@ethio_stat

Показано 20 последних публикаций.