ካናዳ ለውጭ ዜጎች ስትሰጠው በነበረው የትምህርት እድል ፍቃድ ላይ ገደብ ጥላለች።
ውሳኔው ከተለያዩ የውጭ ሀገራት ወደ ካናዳ የሚገቡ ዜጎች ቁጥር እጅግ መጨመሩን ተከትሎ የተፈጠሩ ክፍተቶችን ለማስተካከል ያለመ ነው ሲል የካናዳ የስደተኞች፣ ዜግነት ጉዳዮች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በካናዳ የውጭ ሀገር ዜጎች ቁጥር መጨመር በሀገሪቱ የመኖሪያ ቤት እጥረት እንድያጋጥም እና የጤና አጠባበቅ ስርዓቱ ተመጣጣኝ እንዳይሆን አድርጎታል።
በ2025 በካናዳ የትምህርት እድል የሚያገኙ የውጭ ዜጎች ባለፈው አመት እድሉን ካገኙት ጋር ሲነጻጸር 10 በመቶ ያነሰ ነው ተብሏል፡፡