Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#Free_Durove 🐶
🎙ዱሮቭ ከቀናት በፊት ፓሪስ አቅራቢያ ኤርፖት ተይዞ ከታሰረ በኃላ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ቆይቶ ነበር። ከዚህ በላይ በህጉ ማቆየት ስለማይቻል ከማቆያ ወጥቶ በፍርድ ቤት ጉዳዩ ታይቷል።
🔎ፍርድ ቤቱም ከፈረንሳይ እንዳይወጣ በማገድ የ5 ሚሊዮን ዩሮ ዋስትና ፈቅዶለታል። እንዱሁም በሳምንት ሁለት ጊዜ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረግ እንዳለበት ተገልጿል።
የፈረንሳይ መንግስት ዱሮቭ ላይ ምርመራ የከፈተው በቴሌግራም ፦
❌Moderate የማድረግ /ቁጥጥር የማድረግ ክፍተት አለ፣
❌ለባለስልጣናት አስፈላጊ መረጃ አይሰጥም
❌የወንጀል ድርጊቶች ይፈጸምበታል፣
❌የአደገኛ እፅ ዝውውር ይከናወንበታል
❌መኒ ላውንደሪንግ ይሰራበታል በሚል ነው።
ቴሌግራም ወደ 1 ቢሊዮን ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን በነጻነቱና ደህንነቱ በተጠበቀ የመልዕክት እና መረጃ ልውውጥ በብዙዎች ዘንድ እጅግ ተመራጭ ነው።
🔎 ዘገባው የCNN ነው