#አማራ_ክልል ❗️
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በአማራ ክልል በተከናወነው 1,124 የላብራቶሪ ምርመራ 15 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦል ።
• የታማሚዎች ሁኔታ ከላይ ተገልፃል።
#ሀረሪ ክልል
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በሀረሪ ክልል በተከናወነው 309 የላብራቶሪ ምርመራ 41 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦል ።
• የታማሚዎች ሁኔታ ከላይ ተገልፃል።
#ቤኒሻንጉል_ጉሙዝ_ክልል❗️
@EthioCovid19News
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ115 ሰዎች በተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 9 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸዉ ተገለጸ፡፡በሌላ በኩል በአሶሳ የኒቨርሲቲ በለይቶ ህክምና ላይ የነበሩት 9 ታካሚዎች ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡
ከክልሉ ላራብራቶሪ ምርመራ ማዕከል የተገኘዉ መረጃ እንደሚያመላክተዉ በአጠቃላይ በክልሉ የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገላቸው ሰዎች ቁጥርም 9,014 ደርሷል፡፡
#የድሬዳዋ_አስተዳደር ጤና ቢሮ ❗️
በዛሬው ዕለት በአስተዳደራችን 169 የናሙና ምርመራ ተደርጎ 3 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ታውቋል፡፡
ቫይረሱ የተገኘባቸው ግለሰቦች ሁሉም ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው፡፡ በአስተዳደሩ እስካሁን 521 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን 467 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።
#ትግራይ_ክልል ❗️
በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገ 657 የላብራቶሪ ምርመራ 60 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በአጠቃላይ በክልሉ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 957 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተገለፀ ሲሆን በክልሉ አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 564 ደርሷል ሲል የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።
#ኦሮሚያ_ክልል ❗️
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በተከናወነው 1,756 የላብራቶሪ ምርመራ 101 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦል ።
• የታማሚዎች ሁኔታ ከላይ ተገልፃል።
@EthioCovid19News @EthioCovid19News