እንዲቀየር ታስቦ የተዘጋቸው የብር ኖት መጠን #በዋጋ 262 ቢሊየን ሲሆን የኖቶቹ #ብዛት 2.9 ቢሊየን ሲሆን የህትመት ወጪ 3.7 ቢሊየን ብር ነው!ምን ማለት ነው?
#ለምሳሌ፦ መቶ ብር በዋጋ መቶ ብር ነው! በብዛት ደግም 100 ባለአንድ ብሮች፤ 20 ባለአምስት ብሮች፤ 10 ባለአስር ብሮች እና 2 ባለሃምሳ ብሮች ብዛት አለው።
ስለዚህ ሀገራችን 2.9 ቢሊየን ብዛት ያላቸው የ10 ብር፤ የ50ብር፤ የ100ብር እና የ200ብር ኖቶችን አትማለች። 2.9 ቢሊየኑ ወረቀቶች ሲደመሩ 262 ቢሊየን ብር መጠን አላቸው ማለት ነው!
ይህ ማለት 2.9 ቢሊየን የብር ኖቶችን ለማሳተም አሳታሚዎች የ3.7 ቢሊየን ብር ምንዛሬ አቻ የሆነ የውጪ ምንዛሬ (በአማካኝ ወደ 105 ሚሊየን ዶላር) አስከፍሎናል ማለት ነው። ለእያንዳንዱ የብር ኖት በአማካኝ 1ብር ከ 27 ሳንቲም ከፍለናል ማለት ነው።