✅ማንኛውም ጨረታ ቴክኒካል እና ፋይንናሻል ፕሮፖዛል ከማዘጋጀት በፊት የሚከተሉትን ማድረግ እጅግ ጠቃሚ መሆናቸውን ልብ ይበሉ
1. ጨረታውን ያወጣው ተቋም ያዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ በጥልቀት ማንበብና መረዳት
[ምንም እንኳ አብዛኛው ተቋም PPA 2011 Standard Bidding Document ተጠቅሞ ወይም እንደ ግዥው በጀት ምንጭ አለም አቀፍ አበዳሪ ተቋማት ስታንዳርድ ጨረታ ሰነዶችን ተጠቅሞ የሚያዘጋጅ ቢሆንም እንኳ በጨረታ ሰነዱ የሚገኙ የተለያዩ ክፍሎች እንደየፕሮጀክቱና ተቋሙ ሁኔታና መረዳት የሚሞሉ እንደመሆናቸው የተዘጋጀውን ሰነድ ገዝቶ በግዥ ላይ በሰሩና ልምድ ባላቸው ባለሞያዎች በዝርዝር ማየት አስፈላጊ ነው]
2. የጨረታ ሰነዱን ገዝተን በዝርዝር ካየን በኋላ አሻሚ የሆኑ፣ ግልጽ ያልሆኑ እና መካተት የነበረባቸው የቀሩ ሰነዶች አሉ ብለን ካሰብን፤ ጨረታውን ላወጣው ተቋም ማብራሪያ መጠየቅ አለብን
[ ማብራሪያን በተመለከተ እንዴት እና የት እንደሚጠየቅ የጨረታ ሰነዱን ክፍል አንድ ወይም ሁለት ላይ መመልከት ይኖርብናል። ይህንን ጥያቄ መሰረት አድርጎ ጨረታውን ያወጣው ተቋም ማብራሪያ መስጠት ይኖርበታል]
3. በግዥ/ጨረታ ላይ ልምድ ያለው ባለሙያ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ዝግጅቱን እንዲያከናውን ማድረግ፤
4. ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን ቅጾች/forms/ በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገኙ መሆናቸውን በማረጋገጥ እነሱን ተጠቅሞ ማዘጋጀት ይገባል። ከዚህ በፊት ከተጠቀምናቸው ቅጾች ሊለዩ ስለሚችሉ በጥንቃቄ መረዳትና ማየቱ ተገቢ ነው።
https://t.me/ethioengineers1