#Update‼
#ExitExam_result
#Private_University
👉ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ
የመፈተኛ ክፍያ ከፍለው ላጠናቀቁ ከፍተኛ የግል ትምህርት ተቋማት የተፈታኝ ተማሪዎቻቸው ውጤት መለቀቁን ማሳወቃችን ይታወቃል።
ብዙዎቻችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ውጤት ማየት እንችላለን ወይ የሚል ጥያቄ ለቻናላችን አቅርባችሁልናል። 👇👇
https://eap.ethernet.edu.et
እኛም ባደረግነው ማጣራት ከላይ ያለው ሊንክ እናንተ ውጤታችሁን የምታዩበት ሳይሆን የምትማሩበት የግል ዩኒቨርስቲ ተቋም ተወካይ ውጤታችሁን የሚያወርድበት ነው። ስለሆነም እናንተን ስለማይመለከት አትሞክሩት!
ለመጀመሪያ ጊዜ ተፈታኝ የሆናችሁ የግል ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤታችሁን የምታዩት ከምትማሩበት ተቋም መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን። ስለዚህ ተቋማችሁን አናግሩ!
👉ማስታወሻ በውጤት ዙርያ*
🔥 *NG* 👉 ውጤታቸው የተሰረዘ
🔥 *NULL* 👉 ፈተና ያልወሰዱ ተማሪዎችን ያመለክታል።
ይሄንን መረጃ Exit ለተፈተኑ ጓደኞቻችሁ (Department Telegram Group ላይ) Forward አድርጉላቸው!
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
https://t.me/ethioexit