Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አስፈሪው የጥልቅ ባህር ፍጥረት
ሩሲያዊው የጥልቅ ባህር አሳሽ ሮማን ፌዶርስቶቭ በአዲስ አስገራሚ ነገር ተመልሷል።
ታይተው የማይታወቁ ፍጥረቶችን በማህበራዊ ትስስር ገጹ የሚያጋራው ፌዶርስቶቭ በፊልም እንጂ በእውን ይኖራል ተብሎ የማይታሰብ ፍጥረት ማግኘቱን አስታውቋል።
በፓስፊክ ውቅያኖስ ሰሜናዊ ክፍል ተገኝቷል ያለውና የሰው ጭንቅላት መሳዩ ነገር ምን ይሆን?