Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የሳህን ሽሚያ በባለጠጎች ጉባኤ
ይሄ ትርምስ ዩኒቨርስቲ ውስጥ አደለም ይልቁንም በቢልዮን ዶላር አውጥተው ሕንድ ውስጥ ኢንቨስት ማድረግ የሚችሉ ኢንቨስተሮች ናቸው ለሰሀን ሺሚ ሲሯራጡ የሚታየው።
የህንዷ ሆፓል 8ኛውን የማህያ ፕራዴሽ የአለማቀፍ የኢንቨስተሮች ጉባኤ አስተናግዳለች።
ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንዳራ ሞዲ ያስጀመሩት ጉባኤ ላይ ከ60 በላይ ሀገራትን የወከሉ አልሚዎች ተሳትፈዋል።
በጉባኤው በቢሊየን ዶላሮች መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ ቃል የገቡ እድምተኞች የምግብ ሳህን ለማግኘት ትርምስ ሲፈጥሩ መታየታቸው አስገራሚ ሆኗል።
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ይቀላቀሉ
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join