ይበል የሚያሰኝ ነዉ!
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሀገራችን ዕንስት ተወዳጅ አርቲስቶቻችን በተለያዩ የመድረክ ስነ-ስርዓቶች ላይ ከከበሩ መዓድናት በተሰሩ ጌጣጌጦች ተዉበዉና ደምቀዉ መታየት ጀምረዋል። ይህ ደግሞ በጄምስቶን ኢንደስትሪ ዉስጥ የተለየ መነቃቃትን ስለሚፈጥር ሊበረታታና ሊደነቅ ይገባዋል። የመዓድን ዘርፉ ከተረዳነዉ ተዓምራዊ ለዉጥ ሊያመጣ የሚችል ትልቅ ሀብት የተደበቀበት ዘርፍ ነዉ።