ግእዝ ይማሩ...#share በማድረግ ያጋሩ
ሠናይ ውእቱ ጥሩ ነው
ግሩም ውእቱ ግሩም ነው
ጥቀ ሠናይ ውእቱ በጣም ጥሩ ነው
ሠናይ ይመስል ጥሩ ይመስላል
ሠናይ ኅሊና ውእቱ ጥሩ ሐሳብ ነው።
አኮ ምንትኒ ምንም አይደል
ኢይደሉ አይገባም
ኢተሐሊ በእንተ ዝንቱ ስለሱ አታስብ
ኢትጸአቅ በእንተ ዝንቱ ስለሱ አትጨነቅ
አልቦቱ ምንዳቤ ችግር የለውም
ጥቀ ጥቀ ሠናይ ውእቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው
ጥቀ እኩይ ውእቱ ኧረ በጣም መጥፎ ነው
አኃዝን በሰሚዖትየ ዘንተ ይህንንም በመስሜቴ አዝኛለሁ
እፎ ያምእዕ! እንዴት ያበሳጫል!
እፎ ያስአጽብ! እንዴት ያስደንቃል!
እፎ ያስተህፍር! እንዴት ያሳፍራል!
እፎኢ እንዴታ።
*በዚህ አጋጣሚ አዲስ YouTube ቻናል ከፍተናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ።የግእዝ ቋንቋ ለማስተማርም አስበናል።
https://www.youtube.com/channel/UC6m-V3zA2xrlwPPWtXLJ33A
ሠናይ ውእቱ ጥሩ ነው
ግሩም ውእቱ ግሩም ነው
ጥቀ ሠናይ ውእቱ በጣም ጥሩ ነው
ሠናይ ይመስል ጥሩ ይመስላል
ሠናይ ኅሊና ውእቱ ጥሩ ሐሳብ ነው።
አኮ ምንትኒ ምንም አይደል
ኢይደሉ አይገባም
ኢተሐሊ በእንተ ዝንቱ ስለሱ አታስብ
ኢትጸአቅ በእንተ ዝንቱ ስለሱ አትጨነቅ
አልቦቱ ምንዳቤ ችግር የለውም
ጥቀ ጥቀ ሠናይ ውእቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው
ጥቀ እኩይ ውእቱ ኧረ በጣም መጥፎ ነው
አኃዝን በሰሚዖትየ ዘንተ ይህንንም በመስሜቴ አዝኛለሁ
እፎ ያምእዕ! እንዴት ያበሳጫል!
እፎ ያስአጽብ! እንዴት ያስደንቃል!
እፎ ያስተህፍር! እንዴት ያሳፍራል!
እፎኢ እንዴታ።
*በዚህ አጋጣሚ አዲስ YouTube ቻናል ከፍተናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ።የግእዝ ቋንቋ ለማስተማርም አስበናል።
https://www.youtube.com/channel/UC6m-V3zA2xrlwPPWtXLJ33A