📜 ልሣነ ግእዝ 🤝 ትውውቅ 🤝 #share
ሰላም ለከ ሰላም ላንተ
ወሰላም ለከ ሰላም ላንተም
መኑ ስምከ ስምህ ማን ነው?
ቡሩክ ውእቱ ስምየ ስሜ ቡሩክ ነው።
ወመኑ ስመ አቡከ የአባትህ ስም ማን ነው?
ኖላዊ ውእቱ ስመ አቡየ ያባቴ ስም ኖላዊ ነው።
እስፍንቱ አዝማኒከ እድሜህ ስንት ነው?
እሥራ ወክልኤቱ ሀያ ሁለት
እም አይቴ መጻእከ ከየት መጣህ ?
እም አዲስ አበባ ከአዲስ አበባ
ግብር እፎ ውእቱ ሥራ እንዴት ነው?
ሚመ ኢይብል ምንም አይል
እሉ አብያፂከ ውእቶሙ እነዚህ ጓደኞችህ ናቸው?
እወ አዎ
አይቴ ብሄሮሙ ሀገራቸው የት ነው?
ኤርትራ ወእቱ ኤርትራ ነው
አይቴ ውእቱ ቤተ ትምህርትከ
ትምህርት ቤትህ የት ነው?
አድማስ ውእቱ ቤተ ትምህርትየ
አድማስ ነው ትምህርት ቤቴ
በል እግዚእ የሀብከ ፀንአቶ ወይከስትለከ
በል ጌታ ፅናትን ይስጥህ ይግለፅልህም
አሜን ይሁንልኝ (ይደረግልኝ)
ሠናይ ሶቤ መልካም ጊዜ
ለሠናይ ሶቤ መልካም ጊዜ
*በአዲሱ የ You tube ቻናል ከግእዝን ለማስተማር አስበናል ሊንኩን ተጭችሁ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ።
https://www.youtube.com/channel/UC6m-V3zA2xrlwPPWtXLJ33A
ሰላም ለከ ሰላም ላንተ
ወሰላም ለከ ሰላም ላንተም
መኑ ስምከ ስምህ ማን ነው?
ቡሩክ ውእቱ ስምየ ስሜ ቡሩክ ነው።
ወመኑ ስመ አቡከ የአባትህ ስም ማን ነው?
ኖላዊ ውእቱ ስመ አቡየ ያባቴ ስም ኖላዊ ነው።
እስፍንቱ አዝማኒከ እድሜህ ስንት ነው?
እሥራ ወክልኤቱ ሀያ ሁለት
እም አይቴ መጻእከ ከየት መጣህ ?
እም አዲስ አበባ ከአዲስ አበባ
ግብር እፎ ውእቱ ሥራ እንዴት ነው?
ሚመ ኢይብል ምንም አይል
እሉ አብያፂከ ውእቶሙ እነዚህ ጓደኞችህ ናቸው?
እወ አዎ
አይቴ ብሄሮሙ ሀገራቸው የት ነው?
ኤርትራ ወእቱ ኤርትራ ነው
አይቴ ውእቱ ቤተ ትምህርትከ
ትምህርት ቤትህ የት ነው?
አድማስ ውእቱ ቤተ ትምህርትየ
አድማስ ነው ትምህርት ቤቴ
በል እግዚእ የሀብከ ፀንአቶ ወይከስትለከ
በል ጌታ ፅናትን ይስጥህ ይግለፅልህም
አሜን ይሁንልኝ (ይደረግልኝ)
ሠናይ ሶቤ መልካም ጊዜ
ለሠናይ ሶቤ መልካም ጊዜ
*በአዲሱ የ You tube ቻናል ከግእዝን ለማስተማር አስበናል ሊንኩን ተጭችሁ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ።
https://www.youtube.com/channel/UC6m-V3zA2xrlwPPWtXLJ33A