*በዩቲዩብ እንዴት ገንዘብ መሥራት ይቻላል......
*በኢትዮጵያ ሥራ አጡ እልፍ ነው።ማህበራዊ ሚዲያ የሚጠቀመው ሚሊዮን ነው።ነገርግን አብዛኛውን ወጣት በ facebook፣instgram እና You tube ገንዘብ ሊሰራ እንደሚችል የሚያውቁ ኢምንት ናቸው።በዚህ ረገድ የናይጀሪያ ወጣቶች ሚስተካከላቸው የለም።በ YouTube ናይጄሪያ ሚሊነር ወጣቶችን አፍርታለች።በርግጥ በኢትዮጵያ በአንድ ወር ብቻ 7 ሺህ ዶላር የሚሰሩ አሉ።ግን መረጃ አይሰጡም።ገንዘቡን ከኪሳቸው አውጥተው ይከፍሉ ይመስል ለወጣቱ መንገዱን አያሳዩም ስግብግቦች ናቸው።ወጣቱ ሊሰራ የሚችለውን ነገር ከማሳየት ይልቅ የዘረኝነት ቪዲዮ ጭነው ያናክሱታል።
*YouTube ገንዘብ የሚከፍለው በእይታ መጠን ነው።ነገርግን ከዛ በፊት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች አሉ።እነርሱ ምንድናቸው የሚለውን በቪዲዮ እያንዳንዱን መረጃና አሞላሉን ከሀ-ፐ አስቀምጬዋለሁ።
*ወጣቶች፣በተለያዩ አለማት የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በ online በሚሰሩ ቢዝነሶች ንቁ ተሳታፊ ልትሆኑ ይገባል።በተለይ ወጣቱ ፌስቡክ ላይ ጊዜያችሁን ከምታባክኑ የ online ቢዝነስ ሥሩ፣ራሳችሁን ቻሉ።ቅጹን ስትሞሉ
postal code (የምትኖሩበትን ከተማ መለያ ኮድ) ይጠይቃችኋል።ለምሳሌ በአዲስ አበባ የምትገኙ ወጣቶች የአዲስአበባ መለያ ኮድ 1000 ነው።የባህርዳር 6000 ነው።የመቀሌ 7000 ነው።በሌላ የኢትዮጵያ ከተማ የምትገኙ ወጣቶች ከአላወቃችሁት comment ላይ ወይንም በ ibox አስቀምጡልኝ መረጃ እሰጣችኋለሁ።ወይንም ፖስታ ቤቶችን ጠይቋቸው እነሱ የከተማችን መለያ ኮድ ያውቁታል።በዛው ፖስታ ሳጥን ቁጥር አውጡ።
አዲስአበባ 1000
አኩስም 7080
አሶሳ 5220
አዋሽ 7240
ባህርዳር 6000
መቀሌ 7000
ጎንደር 6200
*በ YouTube ገንዘብ ለመሥራት 1ሺህ subscribe፣4 ሺህ ሰዓት ልትሞሉ ግድ ይላል።ይኼን ለማድረግ በዩቲዩብ ግሩፕ ፍጠሩ።እርስ በርሳችሁ subscribe፣share፣like፣ comment እና የምትለቁትን ቪዲዮ በማየት በቀላሉ መሙላት ትችላላችሁ።ክፍየውን የሚከፍለው የውጪ ድርጅት በመሆኑ አትሰስቱ።ቀናህ ሁኑ።ወንድም ወንድምህን ደግፈው።እህትህን አግዛት።ያለህን አካፍል።ከሌሎች አለማት ወጣቶች ጋር ተፎካካሪ ሁኑ።ሁልጊዜ ፌስቡክ ላይ የምትጠቀሙት ነገር የለም።በተጨማሪም በ online ቢዝነስ የሚሰራባቸውን ሚዲያዎች ሙሉ መረጃውን የምሰጣችሁ ይሆናል።ከዚህ በኋላ የናተ ጥንካሬ ነው የሚወስነው እኔ በቂ መረጃ ሰጥቻለሁ።
*ሙሉ መረጃውን የአከፋፈቱን ዘዴ ከሀ-ፐ በቪዲዮ አስቀምጬዋለሁ አሁኑኑ ተመልከቱትና የራሳችሁን ቻናል ክፈቱ።በዋናው ሊንኩ ግቡና ሃገኙታላችሁ።
https://www.youtube.com/channel/UC6m-V3zA2xrlwPPWtXLJ33A
በዛውም subscribe አድርጉ።እናተ ደግሞ ያወቃችሁን ለወንድም እህቶቻችሁ #share አድርጉ