“ጣና” መሰረት ሆኗል።
7.ቅዱስ ያሬድ የመጀመሪያውን የዜማ መጽሐፉን የፃፈውና ብዙ ተግባራትን ለመከወን የመረጠው ጣና ቂርቆስን ነው፡፡መጽሐፍ ሲጽፍ ለጥቁርና ቀይ ቀለማት መበጥበጫነት ይጠቀምባቸው የነበሩ ከድንጋይ ተቦርቡረው የተሠሩ ጉድጓዶች፣የቅዱስ ያሬድ ድጓና ካባ በገዳሙ ይገኛሉ።
8.ግማደ መስቀሉ የሚገኘው ቤተ-አምሓራ ግሼ ነው።መስቀሉን ከግብፅ በሰሜን ጎንደር በስናር በኩል ወደ ተጉለት (ሸዋ) ያስመጡት የበረራን ወይንም የአዲስአበባን ከተማ የቆረቋሯት ቀዳማዊ ዐፄ ዳዊት ናቸው።መስቀሉን በመስቀለኛ ቦታ በግሼ ተራራ ያስቀመጠው ደግሞ ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ ነው።
9. ቅዱስ ኡራኤል የጌታን ደም የረጨበት የሚገኘው ሰሜን ሸዋ መንዝ ነው።ቅዱስ ኡራኤል የክርስቶስን ደም የረጨበትን ጽዋ የሰወረው መንዝ እመጓ ቆጵሮስ ተራራ ላይ ነው።የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰይፍ የተሰወረው፣
ቅዱስ ጊዮርጊስ ያረፈው፣የቅዱስ ጊዮርጊስ የፈረሱ አሻራ ኮቲ የሚገኘው ከዚሁ ቆጵሮስ ተራራ ነው።
*በዚህ መረጃ አግባብ
1.ኤዶም
2.ግዮን
3.አዳም
4.ኖኅ
5.አራራት ተራራ
6.ጣና
7.ጣና ቂርቆስ
8.እሜቴ አይከል ጭልጋ)
9.ፋሲለደስ (የኖኅ መቃብር)
10.ግሼን (ግማደ መስቀሉ
11.ቤተ አምሓራ (ሳይንት)
12.መንዝ (እመጓ ቆላ) እና ሌሎችም ቅዱስ ቦታዎች በሚገባ ሊጠኑ ይገባል።በርግጠኝነት የዓለም ታሪክ ይገለበጣል።የዓለም አይኖች ሁሉ ወደ ግዮን ምንጭ ይሆናል።
*አዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችን ይጎብኙ።በዩቲዩብ እንዴት ገንዘብ መሥራት እንደሚችሉ ይመልከቱ።በቀጣይ ስለ ግእዝ፣ታሪክ፣ፖለቲካና መሰል አስተማሪ ጉዳዮችን እናቀርባለን። subscribe ያላደረጋችሁ subscribe አድርጉ።https://www.youtube.com/channel/UC6m-V3zA2xrlwPPWtXLJ33A