ግእዝ ይማሩ፥ያጥኑ፥ይወቁ.....#share
*የአብነት ትምህርት ይዘት የሚባሉት፦
1.የንባብ ትምህርት ቤት
2.የዜማ ትምህርት ቤት
3.የቅኔ ትምህርት ቤት
4.የቅዳሴ ትምህርት ቤት
5.የአቋቋም ትምህርት ቤት
6.የዝማሬ መዋሥዕት ትምህርት ቤት
7.የመጻሕፍት አንድምታ ትርጓሜ ት /ቤት
8.የድጓ ትምህርት ቤት
9.የቁም ጽሑፍ (የብራና) ትምህርትቤት
10.የዘመን ቀመር ምርምር (አቡሻኽር) ት/ቤት ናቸው።
*የንባብ ትምህርት ቤት ፦ከመጀመሪያው ፊደል መቁጠር እስከ ዳዊት ይሰጣል።በሥሩ፦
- ፊደለ ሐዋርያት -ድርሳን
-ወንጌል ዮመንስ -ገድለ ቅዱሳን
-መዝሙረ ዳዊት(2) -ታምረ ኢየሱስ
-ታምረ ማርያም እና ተጨማሪ የቤተ ክርሰቲያን መጻሕፍት ይሰጣሉ።በዚህ የንባብ ትምህርት ቤት ውስጥ 2 የንባብ ሂደቶች አሉ።
1.ውርድ ንባብ እና
2.ግእዝ ንባብ ናቸው።
*ተማሪዎች ንባባት ከመጀመራቸው በፊት ሀ ግእዝ፣ሁ ካይዕብ፣ ሂ ሳልስ ፣ሃ ራብዕ፣ሄ ኀምስ፣ህ ሳድስ፣ሆ ሳብዕ...እያሉ ፊደል ይቆጥራሉ።በመቀጠል ከፊደል ወደ ንባብ የዮሐንስ ወንጌል ከመጀመሪያው መልዕክተ ዮሐንስ ሐዋርያ ብለው ሙሉውን የዮሐንስ ወንጌል ከዛም ወደ መዝሙረ ዳዊት እያሉ የንባብ ኪሂላቸውን ያዳብራሉ።በተጨማሪም በንባብ ትምህርት ቤት ውስጥ የንባብ ስልቶች አሉ።እነርሱም፦
-ተነሽ -ወዳቂ
-ተጣይ - ሰያፍ ናቸው።
*ተማሪዎች ከንባብ በተጨማሪ ሌሊት ላይ፦
-ውዳሴ ማርያም ምስለ አንቀጸ ብርሃን
-መልክአ ማርያም
-መልክአ ኢየሱስ ይማራሉ።ከዚህ በኋላ ወደ ዜማ ትምህርት ቤት ያመራሉ።
*የዜማ ትምህር ቤት፦ዜማ ተማሪዎች በንባብ የተማሩትን ድምፅ በማውጣት የሚማሩት ነው።ዜማ ለመማር የዜማን ስልቶችን፣አካሄዱን እና የዜማ ምልክቶችን ማወቅ ያስፈልጋል።እያንዳንዷ ምልክት የራሷ የሆነ የዜማ ሂደት አላት።የዜማ ምልክቶች የሚባሉት፦
1. ደረት 2. ጭረት
3.ርክርክ 4.ሂደት
5.ቅናት 6.ደረት
7.ይዘት 8. ድርስ
9.ቁርጥ 10.አንብር ናቸው።
*ከዜማ ምልክቶቹ በተጨማሪ 3 የዜማ አይነቶች አሉ።እነርሱም፦
1.ግዕዝ
2.ዕዝል እና
3.አራራይ ናቸው።
*አዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችን ይጎብኙ።በዩቲዩብ እንዴት ገንዘብ መሥራት እንደሚችሉ ይመልከቱ።በቀጣይ ስለ ግእዝ፣ታሪክ፣ፖለቲካና መሰል አስተማሪ ጉዳዮችን እናቀርባለን። subscribe ያላደረጋችሁ subscribe አድርጉ።https://www.youtube.com/channel/UC6m-V3zA2xrlwPPWtXLJ33A