ች።እንደገና ድንግል ማርያም ልጇን ይዛ ወደ ምድረ ግብጽ በተሰደደችበት ወቅት ለ3 ወራት ከ10 ቀን በዚሁ ገዳም ከልጇ ጋር ቆይተውበታል።ድንግል ማርያም በገዳሙ የነበራትን ቆይታ አጠናቃ ስትመለስ “ፀአና በደመና” በደመና ጫናት የተባለው በጊዜ ብዛት ለአሁኑ የሀይቁ መጠሪያ ስም “ጣና” መሰረት ሆኗል።
*ግማደ መስቀሉ የሚገኘው ቤተ-አምሓራ ግሼ ነው።መስቀሉን ከግብፅ በሰሜን ጎንደር በስናር በኩል ወደ ተጉለት (ሸዋ) ያስመጡት የበረራን ወይንም የአዲስአበባን ከተማ የቆረቋሯት ቀዳማዊ ዐፄ ዳዊት ናቸው።መስቀሉን በመስቀለኛ ቦታ በግሼ ተራራ ያስቀመጠው ደግሞ ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ ነው።
*ቅዱስ ኡራኤል የክርስቶስን ደም የረጨበትን ጽዋ የሰወረው መንዝ እመጓ ቆጵሮስ ተራራ ላይ ነው።ቆጵሮስ ተራራ ቅዱስ ጽዋው የተደበቀበት ፣የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰይፍ የተሰወረበት፣ቅዱስ ጊዮርጊስ ያረፈበት እና የቅዱስ ጊዮርጊስ የፈረሱ አሻራ ኮቲ የሚገኝበት ምስጢራዊ ተራራ ነው።እመጓ ማለት ክርስቶስ እራሱ "የኔና የአንች አገር" እንዳለው መዛግብት ይጠቁማሉ።በመንዝ እመጓ ቅድስት ድንግል ማርያም የተቀመጠችበት፣ቅድስት ድንግል ማርያም የእጇ አሻራ፣ቅድስት ድንግል የድንግል ማርያም የልጇ የክርስቶስ እና የእርሷ ልብስ የሚገኙበት ክቡር ቦታ ነው።መንዝ ማለት ቅዱስ ኡራኤል የጌታን ደም የረጨበት ቦታ በመሆኑ "መንዛት፤መንዝ" ትርጓሜው "መላው ንጉሳዊ ዝርያ" ማለት ነው።
*በዚህ መረጃ አግባብ፦
1.ኤዶም
2.ግዮን
3.አዳም
4.ኖኅ
5.አራራት ተራራ
6.ሉባር ተራራ
7.ጣና ቂርቆስ
8.እሜቴ አይከል ጭልጋ)
9.ፋሲለደስ (የኖኅ መቃብር)
10.ግሼን (ግማደ መስቀሉ
11.ቤተ አምሓራ (ሳይንት)
12.መንዝ (እመጓ ቆላ)
13.ቆጵሮስ ተራራ ሊጠኑ የሚገባቸው ቦታዎች ናቸው።
ዋቢዎች፦
1.የጎንደር ታሪክ ያሬድ ግርማ ሃይሌ 1999 ዓ.ም.
2.የ5000 ዘመነ ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግ መጵሐፍ 1 ፍስሐ ያዜ 2010 ዓ.ም.
3.መጽሐፍ ቅዱስ 81 መጽሐፍ 1980 ዓ.ም.በኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር
4.ገድለ አዳም ማሕበረ ቅዱሳን 2008 ዓ.ም.
5.አኤል ታማክ በጥጋቡ ተፈሪ 2011 ዓ.ም.
6.መፅሐፈ ሰዋሰው ወግስ መዝገበ ቃላት ሐዲስ-በአለቃ ኪ/ወልድ
7.የኢትዮጵያ የ5ሺህ ዓመት ታሪክ-ፍስሐ ያዜ 2003 ዓ.ም
8.የዓለም ታሪክ -አቶ ዮሐንስ ወልደ ማርያም 1936 ዓ.ም
9.ስለ ቅዱሳት መጻህፍትና ሳንስ ስምምነት-ዶ/ር ሄሪ ሪመር-ትርጉም በጎበዜ ጣፈጠ 1953 ዓ.ም
10.Percy Horace Gordon Powell
Cotton፣ A sporting trip through Abyssinia a narrative of a nine month' journey from the plains of the Hawash to the snows of Simien፣ 1902
11.አእምሮ ንጉሴ,ጥንታዊ የኢትዮጵያ የሰላም ጥበቃ ታሪክ ,ከቅራት-ዘመናዊ ፖሊስ፣2000 ዓ.ም
12.ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ፣ባሕረ ሐሳብ
*አዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችን ይጎብኙ።በዩቲዩብ እንዴት ገንዘብ መሥራት እንደሚችሉ ይመልከቱ።በቀጣይ ስለ ግእዝ፣ታሪክ፣ፖለቲካና መሰል አስተማሪ ጉዳዮችን እናቀርባለን። subscribe ያላደረጋችሁ subscribe አድርጉ።https://www.youtube.com/channel/UC6m-V3zA2xrlwPPWtXLJ33A