*የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስጦታዎች....#share
*የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያበረከተታቸው ስጦታዎች ብዙ ናቸው።ከእነዚህም፦
1.መሉ ትምህርት፣
2.ፍጹም ቋንቋ ከነፊደሉ፣
3.ሥን ጽሑፍ ከነጠባዩ ከነሙያው፣
4.ኪነ ጥበብ በየዓይነቱ፣
5.ሥነ ጥበብ በየመልኩ፣
6.ታሪካዊና ጥንታዊ ቅርስ፣
7.እምነት ከነፍልስፍናው፣
8.ነጻነት ከነክብሩ፣
9.አንድነት ከነጀግንነቱ፣
10.አገር ከነድንበሩ ከነፍቅሩ፣
11.ስም ከነምልክቱ "ከነትርጉሙ"፣ አሁንም ቢሆን ትውልዱ ጀግንነትን፣አገር ወዳድነትን ለታሪክ፣ለባሕልና ለሃይማኖት ተቆርቋሪነትን ይዞ እንዲያድግ በማስተማርና በማበረታታት ቤተ ክርስቲያን የበኩሏ ድርሻ አላት።
*ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ከአለፈው ዘመን የባሰ የቤተ ክርስቲያናችን ጉዞዋ በዐውሎ ነፋስና በወጀብ ተከቧል። ይህም ለሀገር የከፈለችውን ውለታ ዋጋ የሚያሳጣ፣ ክብሯን ዝቅ የሚያደርግ፣ ማንነቷን የሚቀንስ፣ ህልውናዋን የሚጋፋ፣ ቤተክህነቷን የሚያዳክም፣ አባላቷን የሚገድል የሚያሳድድ፣ አንድነቷን አስተዳደሯን ሰላሟን የሚፈትን ነፋስ ነው፡፡
*ስለሆነም እቺን
የእነ አቡነ ተክለሃይማኖት፣
የእነ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ፣
የአባ ሳሙኤል ዘዋልድባ፣
የእነ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ
የእነ የአቡነ አረጋዊ ሃይማኖታቸው የሆነችውን
ንጽህት፣ ቅድስት፣ ርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት ልንጠብቃት ይገባል።በበኩሌ ቤተከርስቲያን ስትቃጠል ከማይ ግራኝ አህመድ ደብረ ሊባኖስን ሲያቃጥለው ተወርውረው ወደ እሳቱ እንደገቡት አባቶቼ ብቃጠል ይሻለኛል።
*#share ታድርጉ ዘንድ እጠይቃለሁ!!
በYoutube ያግኙን...
https://www.youtube.com/channel/UC6m-V3zA2xrlwPPWtXLJ33A