ይኼኘውን የቴሌግራም አድራሻ እውቀት የምንገበይበት፣እኔም ቆየት ያሉ መጽሐፎችን እንድታነቡ መጽሐፍ የምጭንበት ነው።ስለሆነም ስለ online business ራሱን የቻለ ግሩፕ create አድርገናል።የመጀመሪያ ሥራችን ዩቲዩብ የከፈታችሁ ልጆች በአንድ ላይ ማሰባሰብ እና እርስበርሳችሁ እንድትተጋገዙ ማድረግ ነው።ክፍያ የለውም የሚያስፈልገው ቀናህነት ብቻ ነው።ለምሳሌ ግሩፑ 10 ሺህ ተከታይ ቢኖረው subscribe የምትፈልጉ ልጆች በቀላሉ ትሞላላችሁ።
ግሩፑ ለሁሉም free ነው።ስለዚህ እርስበርሳችሁ የዩቲዩብ ሊንካችሁን send በማድረግ አንዱ ሌላውን subscribe ማድረግ ይኖርባችኋል።ሀሳብ ሼር ታደርጋላችሁ።ይኼን የማደርገው ለማነሳሳት፣ለማነቃቃትና ወደፊት ልምድ ያላችሁ ዩቲቨሮች ሆናችሁ ሌሎችን እንድታግዙና ወጣቱን ከአጓጉል ሱስ ነጻ በማድረግ ፕሮፌሽናል እንዲሆኑ ከዓለምአቀፍ ወጣቶች ጋር ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ነው።
ማስጠንቀቂያ
=======
የዩቲዩብ ግሩፕ የፈጠርነው ለቀልድ፣ለብልግና አይደለም።ለቁምነገር ብቻ ነው።ግሩፑ የናተ ነው።የራሳችሁ።ምትተጋገዙበት።ስለዚህ
አላስፈላጊ ነገር የምትለቁ ሰዎች ካላችሁ ወዲያው ከግሩፑ block እንደምትሆኑ እወቁት።
የግሩፑ ሊንክ @ethioethi ይኼ ነው።ለሌሎችም ዩቲዩብ የከፈቱትን ወደግሩፑ እንዲገቡ አድርጉ አመሰግናለሁ።