እንዴት አመሻችሁ የቴሌግራም ቤተሰቦች።ሰው እንዲያነብ ካለኝ ፍላጎት የተነሳ የቆዩ መጽሐፎችን እንደምጭንላችሁ ይታወቃል።ዛሬ።ደግሞ
የአንግሊካን ቤተክርስቲያን ቄስ የሆኑት ካርል ዊልሔለም አይዘንበርግ እ.ኤአ በ1842 ዓ.ም. “ጌዎግራፊያ ማለቱ የምድር ትምህርት ላበሻ ተማሮች ለረባቸው ተጻፈች” የሚለውን አስደናቂ መጽሐፍ ጭኘላችኋለሁ።መጽሐፉ የተጻፈው በአማርኛ ቋንቋ ከአድዋ ጦርነት በፊት ነው።ሌሎችም እንዲያነቡት #share በማድረግ አካፍሏቸው።Ararat media የሚለውን የዩቲብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ።ወደፊት ብዙ መረጃዎችን የምታገኙት በሱ ነው።ማንኛውንም ሀሳብና አስተያየት በዚህ ጻፉልኝ
@Tadeletibebu
የዩቲዩብ ቻናሉ
https://www.youtube.com/channel/UC6m-V3zA2xrlwPPWtXLJ33A