አባትነትን የመካድ ክስ ቀርቦ ወይም ልጅ አይደለም የተባለ ሠው ጋር በፍ/ቤት በሚደረግ ክርክር የዘረ መል ሳይንሳዊ ምርመራ/DNA/ እንደማስረጃ ከቀረበ የዘረመል ምርመራው ከሶስተኛ ወገን ጋር ወይም ከወንድምና ከእህት ጋር የተደረገ ከሆነ ከ3ኛ ወገን ጋር በተደረገ የዲ.ኤን.ኤ መሠረት አይመሣሰልም የሚል ውጤትን ተመስርቶ ልጅ አይደለም በሚል የሚሠጥ ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ነው ሲል የፌደራሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሠሚ ችሎት በመ/ቁ:- 245455 ግንቦት 28 ቀን 2016ዓ.ም በተሠጠ ውሳኔ አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ተሰጥቷል።
የሠበር ችሎቱ ልጅ አይደለም ለማለት አባት አይደለህም ከተባለው ሰው ላይ ወይም ጋር የተደረገ ቀጥተኛ የዲ.ኤን.ኤ ምርመራ ነው አግባብነትም ተገቢነትም ያለው ማስረጃ በማለት አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቷል።
Join👇
https://t.me/ethiolawtips
የሠበር ችሎቱ ልጅ አይደለም ለማለት አባት አይደለህም ከተባለው ሰው ላይ ወይም ጋር የተደረገ ቀጥተኛ የዲ.ኤን.ኤ ምርመራ ነው አግባብነትም ተገቢነትም ያለው ማስረጃ በማለት አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቷል።
Join👇
https://t.me/ethiolawtips