ነጮች በጥቁር እጅ ላይ ሲያዩ የሚፈሩት መሣሪያ ሽጉጥ ወይንም ስለት አይደለም። መፅሐፍን ነው! ከባርነት ጭቆና በትግሉ ነፃ የወጣው ሰው ፍሬድሪክ ዳግላስ ምን ይላል መሰለህ "Education makes a man unfit to be slave" ትምህርት (እውቀት) አንድን ሰው በባርነት ቀንበር ሥር እንዳይወድቅ ያደርገዋል ❤
መልካም ዕሁድ ይሁንላችሁ ✨
Ethio Matrics
መልካም ዕሁድ ይሁንላችሁ ✨
Ethio Matrics