የ ካፒታል ማርኬት እና ስቶክ ማርኬት ልዩነቱ ምንድነው?
የካፒታል ገበያ የፋይናንስ ዋስትናዎች(securities) እና ንብረቶች የሚገዙበት እና የሚሸጡበትን ማንኛውንም የገበያ ቦታ የሚገልፅ ሲሆን ። የካፒታል ገበያዎች ከአክሲዮኖች በተጨማሪ የቦንድ፣ የጥሬ ዕቃዎች እና የሸቀጦች ግብይትን ሊያካትቱ ይችላሉ። የአክሲዮን(የ ስቶክ) ገበያ የአክሲዮን ማኅበራትን(only shares of corporations)ብቻ የምንገበያይበት የካፒታል ገበያ ልዩ ምድብ ነው።
@Amharic_Crypto_Tech